Blog Archives

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ ይችላል ተባለ

Published On: Wed, Jun 27th, 2012
 Share This

(ፍኖተ ነጻነት)

 ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ
ይችላል ተባለ Read the rest of this entry
Published On: Thu, Jun 21st, 2012
 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጣጣው ይሄው ነው። እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳይዎ ሁላ ለአደባባይ ትበቃለች። ባለፈው ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ደሞዝ ልክ የሰማን ሰሞን፤  ፕሮፌሰር መስፍን በፃፉት አንድ መጣጥፍ ላይ “ስድስት ሺህ አራት መቶ ብር ላጥ እያደረጉ ማሰር ሰለቸን አይባልም! በአግባቡ ከሆነ ማሰርም መፍታትም ስራዎ ነው!” ብለው ወረፍ አድርገዎት ነበር። እናም መተቸትም መወረፍም የስራዎ አካል ነው ማለት ነው። እናም ቻል ያድርጉት!

ትንሽ ፉገራ፤ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ አቶ መለስ የት ናቸው!?

ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰውነት ጎዳና መውጣታቸውን አስመልክቶ በርካታ የኢንተርኔት አሳቢ ወዳጆች አስተያየቶችን ሲሰጡ ተመልክተናል።

ከአስተያቶቹ ውስጥ የተወሰኑትን ለማየት ያክል… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: