Blog Archives

ሰበር ዜና፣ በአባይ ስም ዶላር ለመሰብሰብ በሲውዲን የወያኔ አምባሳደር ወደ ኖርዌይ ተጉዛ ውርደት ተከናንባ ተመልሳለች

አምባሳደሯ በሁለት ወያኔዎች ታጅባ ስለ ፓስፖርትና፣ ስለ አባይ ግድብ ቦንድ መናገር ከመጀመሯ የኖርዌይ ኢትዮጵያውያን “የለም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ በግፍ ስለታሰሩ፣ በዘራቸው ምክንያት በሀገራቸው እየተፈናቀሉ ስላሉት ወገኖቻችን በቅድሚያ ጥያቄ አለን” በማለት አምባሳደሯን ሰንገው ይይዟታ… Read the rest of this entry

ትግራይ ኦንላይን(tigrai online) ና ተስፋዬ ሀቢሶ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች መባረር ተገቢ ነው አሉ

ይመር ይማም

ባለፉት 3 ሳምንታት በቤሪሻንጉል ከሚኖሩ አማሮች መባረር ጋር ተያይዞ በዙ አስገራሚ ነገሮች እየሰማን ነው:: Tigrai online ሚባለው የዘር ድህረገጽ ያማሮቹን…… Read the rest of this entry

የ ሳውዲአረብያ ፖሊስ የመኖርያፍቃድ የሌላቸውን ኢትዮጵያኖችን እያደነ ነው፡፡

ImageRIYADH (Saudi Gazette) — Within hours of launching its campaign against illegal aliens here Sunday, the capital’s Passports Department officials were able to apprehend 41 Ethiopians.

Citizens and media personnel accompanying the officials witnessed the chase after the Ethiopians tried to run away on spotting the Passports Department personnel. Read the rest of this entry

በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው

በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ ሊጀምር አስቦ ሊሆን ይችላል፤ አሊያም እንደተለመደው እስረኛ በመልቀቅ የፖለቲካ ማሻሻያ እንደተደረገ ለማስመሰል ይሆናል)፡፡ Read the rest of this entry

መለስና የኦጋዴን ጭፍጨፋ video

Witness the heart breaking, brutal savagery in the Ogaden by the Tigray People Liberation Front [TPLF]…… Read the rest of this entry

ሰበር ዜና ወያኔ ጸረ ሙስሊም አሳፋሪ ዘመቻውን በአሜሪካን አገር ጀመረ::

ሰበር ዜና  

አሸባሪው የወያኔ ጁንታ በአሜሪካን አገር ባሰማራቸው ካድሬዎቹ አማካኝነት አሳፋሪ ጸረ ሙስሊም ዘመቻ መጀመሩ ተሰማ :; ይህ የጀመረው ዘመቻ በአሜሪካን ዋና ዋና ክፍለግዛቶች ሊደረጉ የታቀዱ የድምጻችን ይሰማ ሰልፎች “ጸረ ኢትዮጵያ” ናቸው በማለት ይህንን መልእክት በእንግሊዘኛ ለቆታል:: Read the rest of this entry

የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ

ከድምጻችን ይሠማ   የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ /አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት
‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል ተወስኖብናል፡›› ኡስታዝ አቡበከር
በዝግ እየታየ የሚካሄደው የመሪዎቻችን እና የሌሎች ወንድሞቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ያህል እንዲቋረጥ መደረጉ ተሰማ፡፡ Read the rest of this entry

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg: Excitement and jubilation…

The Horn Times News, 17 January 2013 by Getahune Bekele, Pretoria-South Africa“Sendekalamachin!”

 

Ethiopian flag arived in South Africa

Excitement and jubilation as Ethiopian refugees received delivery of the original national flag. Read the rest of this entry

ፅናት እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች

daythree2

Ethiopian muslim

እንደገና ጩኸት፣ አንደገና ዋይታ እንደገና ግድያ  በሀረር ከተማ! ባለፈዉ ሳምንት ሙስሊም ወገኖቻችን በሰላማዊ ተቃዉሞ ያቀረቡትን መበታችን ይከበር የሚል ጥያቄ ወያኔ አንደለመደዉ ነብስ ያላወቀ የሰባት አመት ልጅ በመግደል አረመኔያዊ መልስ ሰጥቷል። Read the rest of this entry

‹በፍቅርና በመተሳሰብ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች›› – አንዷለም አራጌ ከቃሊቲ እስርቤት

የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ከአንዷለም አራጌ ጋር ተገናኙ

የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውንና በሽብርተኝነት ሰበብ ለእስር ተዳርጎ የሚገኘውን ወጣቱን ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌን ከአንድነት ከፍተኛ አመራሮችና አባላት የተውጣጡ ሰዎች ጠይቀውት መመለሳቸውን የሕዝብ ግንኙነት መረጃ ይጠቁማል፡፡ Read the rest of this entry
%d bloggers like this: