Blog Archives
የጃኒዋሪ 23 ተከታታይ ዜና (ኤርትራ)

ከኢትዮጵያ ሰማይ ድረገጽ ምንጭ አሰና .ካም ራዲዮ ትርጉም ጌታቸው ረዳ (www.ethiopiansemay.blogspot.com)
ከሁለት ቀን በፊት ጃኒዋሪ 21/2003 ( በኤርትራዊያኖቹ የፈረንጅኛቸው አቆጣጠር) የተቀሰቀሰው የለውጥ ንቅናቄ፤ የእንቅስቃሴው አካል ተመስሎ በመቀላቀል ያከሸፈው ሐዲሽ ኤፍሬም በተባለው መኮንን መሪነት ከሽፏል። ቢሆንም አንቅስቃሴው ተከታታይ ክትትል አንደሚያስፈልግ አሰና.ካም ራዲዮ ከአስመራ የተላለፈለት ድብቅ የዜና ዘገባ ያመለክታል። Read the rest of this entry
አዲስ አበባና አካባቢዋ ሙስሊም ነዋሪዎች ታላቅ የዚያራ ቀን
Ethiopia’s Muslims accuse government of religious meddling
ADDIS ABABA-WITH hands clasped together as a symbol of unity, lines of Muslims gather under the beating sun outside Addis Ababa’s Anwar mosque after Friday prayers chanting “Amin, Amin,” or “thanks to God.” Read the rest of this entry
Media restrictions tighten in Ethiopia
Government charges against of one of Ethiopia’s last remaining independent newspaper editors on Friday and a recent forced shutdown of that paper’s presses capped a grim month of media repression in a country already deemed one of the most restrictive in the world by press freedom advocates. Read the rest of this entry
Ethiopian authorities crack down on Muslim press
In recent months, Ethiopian Muslims have begun staging protests on Fridays to oppose government policies they say are interfering with their religious affairs, according to news reports. These protests are a highly sensitive issue for the government, Read the rest of this entry
Ethiopia Muslims wonder what life after PM Meles will be like
While there is still too much uncertainty surrounding the future of Ethiopia’s political scene, Muslims in the country have begun to think of a future post-Prime Minister Meles Zenawi. Read the rest of this entry
በነፃ ፕሬስ ላይ የሚፈፀመው አፈና በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!! ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ
ABCaddis ababaAfricaCBCethiopian mediafree expressionfreedom fighter
‹‹ያለ ፕሬስ ከሚኖር መንግሥት ያለ መንግሥት የሚኖር ፕሬስ እመርጣለሁ›› ቶማስ ጃፈርሰን
በብዙ ሺ ወጣት ኢትዮጵያውያን ደም ወደ ሥልጣን የመጣው ኢህአዴግ የሚሊዮኖች ተስፋ የነበረውን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባትን ወደ ጎን በማለት የጥቂት ግለሰቦች ፈላጭ ቆራጭነት መገንቢያ ከሆነና ሥርዓቱ ከዴሞክራሲያዊነት ይልቅ የአምባገነንነትን መስመር ከተከተለ 21 ዓመታት አልፈዋል፡፡ Read the rest of this entry
ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት
Bereket Simonethiopian muslimMeles zenawi

የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች
ሰላምታችን እና መልካም ምኞታችን ከሁሉም ነገር ይቀድማል፡፡ ይህን መልእክት ለእናንተ ለወገኖቻችን እንድንፅፍ ያነሳሳን ምክንያት አንድም በሃገሪቱ በመንግስትም ሆነ በማንኛውም ዜጋ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት መብታችሁን ከማክበር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ከወትሮው ለየት ያለ የጭንቅ ቀን አይነት መረጃ ማቅረብን በማዘውተራቸው አንድ ለህዝብ ግልፅ ሊሆን የሚገባ እውነታ በመኖሩ ይሄንን ሃላፊነት ለመወጣት ነው፡፡ Read the rest of this entry
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ተመሰረተ
May 25, 2012
አውራምባ ታይምስ (ዋሽንግተን ዲ.ሲ) ከግንቦት 10 – 13 ቀን 2004 ዓ.ም በካናዳ ርዕሰ ከተማ ኦታዋ ለአራት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በስኬት መጠናቀቁን ድርጅቱ ለአውራምባ ታይምስ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡
‹‹የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት በመሳሪያ ኃይል እራሳቸውን በመንግስትነት የሰየሙትን ኃይሎች ጨቋኝ ገዢዎች በህዝባዊ ትግል ቢጥልም፤ የፈለገውን በራሱ ፈቃድ መርጦና ሽሮ የሚያስተዳድሩትን መሪዎች የመቆጣጠሩ ህዝባዊ ስልጣን ባለቤት ለመሆን አልቻለም›› ያለው የድርጅቱ መግለጫ አንድ ገዥ ሲወድቅ ሌላው ጨቋኝ እየተተካ፣ Read the rest of this entry
By Yilma Bekele

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)