Blog Archives
የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም (ገብረመድህን አርዓያ)
ፕርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት.. Read the rest of this entry
Generational Shift May Shake Up Ethiopian Politics After Meles Zenawi
By Terrence Lyons| World Politics Review
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በፖሊስ ተከቦ ስብሰባውን አከናወነ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል…. Read the rest of this entry
ኢትዮዽያውያን ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ በኖርዌ ኦስሎ በ ኢሳ አብድሰመድ by Issa Abdusemed
የዚሁ ሰላማዊ ሰልፉ አላማና መነሻው የዓማራውን ህዝብ እና የሙስሊም ወንድሞቻችንን መብታቸው ይከበር በሚል ሲሆን የጥላቻ መርዝ እየረጨ እንዳንተባበር እኛን ሆድና ጀርባ አድርጎ ለያይቶ እየገዛን የምንኖረው እስከመቼ በሚል የተዘጋጀ ነው ቁጥራቸው ከ200-300 የሚገመት በተለያየ ዕድሜ ክልል የሚገኝ ህዝብ እንደተሳተፈበት የተደረገው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ ከኦስሎ… Read the rest of this entry
ትግራይ ኦንላይን(tigrai online) ና ተስፋዬ ሀቢሶ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች መባረር ተገቢ ነው አሉ
ይመር ይማም
ባለፉት 3 ሳምንታት በቤሪሻንጉል ከሚኖሩ አማሮች መባረር ጋር ተያይዞ በዙ አስገራሚ ነገሮች እየሰማን ነው:: Tigrai online ሚባለው የዘር ድህረገጽ ያማሮቹን…… Read the rest of this entry
The Scramble for Ethiopia By Prof. Messay Kebede
What else could better express the existence in today’s Ethiopia of more than eighty political parties, out of which ethnic parties represent the overwhelming majority,…. Read the rest of this entry
መሞት፣ መፈናቀልና መሰደድ ተጠያቂው መንግስት ነው!!! ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን
UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በተደጋጋሚ ፓርቲያችን እንደሚገልፀው አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት… Read the rest of this entry
“የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም
ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል“በራሳችን መሐንዲስ፣ በራሳችን ገንዘብ፣ በራሳችን የተባበረ ክንድ እንገነባዋለን” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ህዝባዊ ድጋፍና “መዓበላዊ መነቃቃት” ፈጠሩበት የተባለለት የ”ህዳሴው” ግድብ 51 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፕሎማት በተለይ ለጎልጉል ገለጹ። Read the rest of this entry
በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ቴዎድሮስ አረጋ ቁጥራቸው በግምት ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የኢትዮጵያ መንግስት ያለዓግባብ አስሮ እያንገላታቸው….. Read the rest of this entry
እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ
- By Nasrudin Ousman… የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)