Blog Archives
ታላቁ ፍቅር-ሙስሊሞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላት እንዲሰግዱ ተፈቀደ::/Christian Church opens doors to Muslims
በአበርደን የሚገነው የቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አጠገቡ የሚገኘው መስኪድ በሙስሊሙ ብዛት የመጣ ለመስገድ ስለማይበቃቸው ከመስኪዱ ውጭ ተሰብስበው ስለሚሰግዱ የህንን ያዩት የጎረቤት ቤተክርስቲያን… Read the rest of this entry
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መከራ
በሳኡዲ አረቢያ በአቋራጭ ጎዳና በመሰደድ አስከፊ ህይወታቸውን ለመታደግ ብሎም ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት ደፋ ቀና እያሉ ከአገራቸው ዳር ድንበር እየተሰደዱ የሚገኙት ወጣቶች ከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን የደረሰን ዜና ዘገባ ያመለክታል Read the rest of this entry
(የሳምንቱ አጫጭር ዜናዎች) ኢትዮጵያን ቀስ ብለን ስሟን እንቀይራለን”
“ኢትዮጵያን ቀስ ብለን ስሟን እንቀይራለን” Ethio Muslims Interfaith Dialogue for Justice በሚል ስያሜ በሚታወቀው የፓልቶክ ክፍል ውስጥ “አቡ ሃይደር”…. Read the rest of this entry
ፅናት እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች
እንደገና ጩኸት፣ አንደገና ዋይታ እንደገና ግድያ በሀረር ከተማ! ባለፈዉ ሳምንት ሙስሊም ወገኖቻችን በሰላማዊ ተቃዉሞ ያቀረቡትን መበታችን ይከበር የሚል ጥያቄ ወያኔ አንደለመደዉ ነብስ ያላወቀ የሰባት አመት ልጅ በመግደል አረመኔያዊ መልስ ሰጥቷል። Read the rest of this entry
ትግሉ ዛሬም በሌላ ምዕራፍ ላይ ነው፡፡
የዚያራ መርሐ ግብር ሪፖርታዥ ዛሬ በስኬት የተጠናቀቀው የጉዞ ቃሊቲ የዚያራ መርሐ ግብራችን ይፋ ከተደረገበት ሐሙስ ምሽት ጀምሮ ነበር በርካታ ሕዝብ ሂደቱን በስኬት ጀምሮ በስኬት ለማጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ የጀመረው፡፡ በሁሉም አካባቢዎች በተደረገው የተቀናጀ አንቅስቃሴ ሁሉንም መዳረሻ መንገዶች ያካተተ ሰፊ የቅስቀሳ ስራ ተሰርቷል፡፡ Read the rest of this entry
Ethiopia: Government continues to target peaceful Muslim protest movement.
Public Statemenet November 2, 2012 Al Index:AFR 25/016/2012 The Ethiopian authorities are committing human rights violations in response to the ongoing Muslim protest movement in the country. Large numbers of protestors have been arrested, many of whom remain in detention… Read the rest of this entry
Ethiopia’s Muslims accuse government of religious meddling
ADDIS ABABA-WITH hands clasped together as a symbol of unity, lines of Muslims gather under the beating sun outside Addis Ababa’s Anwar mosque after Friday prayers chanting “Amin, Amin,” or “thanks to God.” Read the rest of this entry
Aljezzera Report that Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim.
Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested
Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ ይችላል ተባለ
Published On: Wed, Jun 27th, 2012
(ፍኖተ ነጻነት)

![536365_147431128736112_2010774093_n[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/11/536365_147431128736112_2010774093_n1.jpg?w=150&h=93)



![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)