Blog Archives

አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እዲሆን ጠየቀ

Finote nestanetላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡  ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ… Read the rest of this entry

ታሪክን በመሰረዝና በመደለዝ ማስተካከል አይቻልም (ያማራ ድምፅ)

ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክን በመሰረዝና በመደለዝ ማስተካከል አይቻልም።ሁላችንም እንደምናውቀው ላለፈው ሃያ ሁለት ዓመት የወያኔ ዘረኛ አገዛዝ የአገራችንን ህዝብ በዘር ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል።አሁንም በመግዛት ላይ ነው። በዚህ 22 ዓመት ውስጥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የአገዛዙን ብትር በአንድም ሆነ በሌላ መልክ Read the rest of this entry

የኦነግ ግልብጥ የሌንጮ ለታ ፀረ_ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሸፍጥና የለበጣ አቋም

ሌንጮ ለታ፥ የተባለው አንጋፋ የኦነግ ግልብጥ ዩሃንስ ለታ ተብሎ የሚታወቅ የወለጋ ወይም የዳሞት ክፍለ ሃገር ሰው ነው። (ወለጋ የጥንት ስሙ ዳሞት ነበር የሚባለው)። ይህ ሰው የፖለቲካ ክላውት ወይም ወታደራዊ ጉልበት ፈጽሞ የሌለው እንደ ስብሃት ነጋ እንደፈለገው የሚቀደድና የሚናቆር ችግር ፈጣሪ ልግመኛ ደማጐግ ነው።

Read more:  http://www.ethiolion.com/Pdf/04242013Doc1.pdf

የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ፕሬዚዳንትነታቸው ተነሱ

የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ተነስተው በፌደራል መንግስት መመደባቸው ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በክልሉ በተካሄዱ ተከታታይ የስራ አስፈፃሚ…. Read the rest of this entry

የኦሮሞ ልጆችን እያፈሱ የሚከቱት ግን ኦነግን ፍራቻ ብቻ ነው?

በቢሾፍቱ ደብረዘይት በተከበረው የእሬቻ በአል ላይ ወያኔ ያፈናቸውን ወጣቶች እንዳለቀቀ እንዲሁም እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳላቀረባቸው የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጡ::የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቀሳቃሽ እና አስተባባሪ  ናቸው በሚል ሰበብ የታሰሩት ዜጎች ተመርጠው ከህዝብ መሃል ታፍሰው የተወሰዱ እንደነበር ተዘግቦ ነበር:;ይህን ተከትሎ የታሰሩትን ሰዎች ትፈታላቹ ከወጣቶቹ ጋር ከጀርባ ትተባበራላቹ በሚል የኦሮሚያ እና የፌዴራል ፖሊሶችም የታሰሩ ሲሆን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለ6 ወራት በእስር ቤት እየተንገላቱ መሆኑን ከቢሾፍቱ ደብረዘይት የመጡ መረጃዎች ጠቁሟል::በቢሾፍቱ ደብረዘይት በተከበረው የእሬቻ በአል ላይ ወያኔ ያፈናቸውን ወጣቶች እንዳለቀቀ እንዲሁም እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳላቀረባቸው የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጡ::የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቀሳቃሽ እና አስተባባሪ  ናቸው በሚል ሰበብ የታሰሩት ዜጎች ተመርጠ…ው ከህዝብ መሃል ታፍሰው የተወሰዱ እንደነበር ተዘግቦ ነበር:;ይህን ተከትሎ የታሰሩትን ሰዎች ትፈታላቹ ከወጣቶቹ ጋር ከጀርባ ትተባበራላቹ በሚል የኦሮሚያ እና የፌዴራል ፖሊሶችም የታሰሩ ሲሆን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለ6 ወራት በእስር ቤት እየተንገላቱ መሆኑን ከቢሾፍቱ ደብረዘይት የመጡ መረጃዎች ጠቁሟል::     posted by Issa Abdusemed

ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት

ጉዳዩ – በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቃይና ሰቆቃ እንድታውቁት …

1. ትንሽ ስለ ራሴበወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና የእስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምሰራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረባ ነኝ። ባጭሩ እንድታውቁት የምፈልገው በሃገሪቱ እስር ቤቶችና ማእከላዊ እየተባለ…… Read the rest of this entry

የአውሮፓ ህብረት የተገን አሰጣጥ መርህ

ከ 2 ሳምንት በፊት ብራሰልስ ውስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተወካዮችና የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሴሲሊያ ማልምስቶርም የጋራ የተገን አሰጣጥ የስደተኞች አያያዝ ረቂቅ ደንቦች ላይ ተስማምተዋል …. Read the rest of this entry

SMNE’s Press release

Is this the Same “New Ethiopia” We in the SMNE Envision?

odf obang

Oromo Democratic Front (ODF) Declares Commitment to Work with Others towards a Democratic, Multi-national Ethiopia: Read the rest of this entry

አቶ ስብሐት ነጋ ኤርትራውያንንና ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ስብሰባ ጠሩ

images (2)

በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር የሚገኘውና በቀድሞ የህወሃት መስራችና አመራር አባል አቶ ስብሃት ነጋ የሚመራውየኢትዮጵያ የሰላምና የልማት ዓለም አቀፍ ኢንስቲትዩት የፊታችን ቅዳሜ የኢትዮጵያና ኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብግንኙነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ስብሰባ በአዲስአበባ ጠራ… Read the rest of this entry

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg: Excitement and jubilation…

The Horn Times News, 17 January 2013 by Getahune Bekele, Pretoria-South Africa“Sendekalamachin!”

 

Ethiopian flag arived in South Africa

Excitement and jubilation as Ethiopian refugees received delivery of the original national flag. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: