Blog Archives
ኢትዮዽያውያን ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ በኖርዌ ኦስሎ በ ኢሳ አብድሰመድ by Issa Abdusemed
የዚሁ ሰላማዊ ሰልፉ አላማና መነሻው የዓማራውን ህዝብ እና የሙስሊም ወንድሞቻችንን መብታቸው ይከበር በሚል ሲሆን የጥላቻ መርዝ እየረጨ እንዳንተባበር እኛን ሆድና ጀርባ አድርጎ ለያይቶ እየገዛን የምንኖረው እስከመቼ በሚል የተዘጋጀ ነው ቁጥራቸው ከ200-300 የሚገመት በተለያየ ዕድሜ ክልል የሚገኝ ህዝብ እንደተሳተፈበት የተደረገው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ ከኦስሎ… Read the rest of this entry
የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ በሌንጮ ለታ መሪነት ተመሰረተ::
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኦሮሞ የውይይት መድረክ አዘጋጅነት በሚኒሶታ ሲካሄድ የነበረውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ በአቶ ሌንጮ ለታ መሪነት እና…. Read the rest of this entry
Release our Religious Leaders! Muslim Ethiopian Diaspora in Sweden (CNN)
Hundreds of Ethiopian Muslim expats in Stockholm rallied in front the Ethiopian consulate.. Read the rest of this entry
ፅናት እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች
እንደገና ጩኸት፣ አንደገና ዋይታ እንደገና ግድያ በሀረር ከተማ! ባለፈዉ ሳምንት ሙስሊም ወገኖቻችን በሰላማዊ ተቃዉሞ ያቀረቡትን መበታችን ይከበር የሚል ጥያቄ ወያኔ አንደለመደዉ ነብስ ያላወቀ የሰባት አመት ልጅ በመግደል አረመኔያዊ መልስ ሰጥቷል። Read the rest of this entry
ኢህአዴግ: ለዴሞክራሲ ያልበቃው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፡፡
‘ዴሞክራሲ ለማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር የተገባ ጤናማ የአስተዳደር ስርዓት ነው፡፡ የአንድ ህብረተሰብ የስልጣኔ ደረጃ ዴሞክራሲን ለመረዳትና ለመተግበር በሚደረገው እንቅስቃሴ ላይ የሚኖረው አስተዋፅኦ ይለያይ እንጂ ለዴሞክራሲ ብቁ ያልሆነ ህዝብ የለም፡፡’ Read the rest of this entry
What Ethiopia Is Up Against
by Messay Kebede
A friend recently sent me a video presenting Sebhat Nega’s defense of the TPLF constitution. My friend was rightly
Sebhat Nega Read the rest of this entry
Ex-Defense Minister: Ethiopia Faces Political ‘Crisis
By VOA:
Massive criticism to save Ethiopia By Robele Ababya
may 5/6 /2012
It is extravagantly transparent that we live in a dangerous and decaying multi-polar energy universe though a graphic tellurian leader. This many is famous though nothing has a resolution to a filth pervading a universe and a deep abyss of churned socio-economic problems into that this era has sunk as a outcome of omnivorous fervour and uncontrollable crime on that iniquitously unhandy leaders like Zenawi feed to prove their lust for power. Read the rest of this entry




![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)