Monthly Archives: February 2012

The right to discriminate

feburary 29/2/2012

Human rights are universal, says Foreign Minister Jonas Gahr Støre. Why discriminate when he states that violate them?

It was unusually hot for him when the human rights situation in Ethiopia was discussed in Parliament yesterday. In the right corner: Ine Marie Eriksen Søreide (H), head of Parliament’s foreign affairs and defense committee. In the left corner: Erik Solheim (SV), the country’s Development. DÉreide debate about how bad the human rights situation in Ethiopia has to be before Norway stops pumping 200 million annually into the country’s Treasury. Read the rest of this entry

ኢሕአዴግ፣ መተካካትና ባለጫማዎቹ (ግርማ ደገፋ ገዳ)

February 29, 2012
.zehabesha.com

ከሉሳካ (ዛምቢያ) ወደ ደቡብ አፍሪካ፣ ለጥቁር ደቡብ አፍሪካ ሕዝብ ይተላለፍ የነበረውን የኤ.ኤን.ሲ. ራዲዮ ጣቢያ፣ ዘረኛው የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ጃም ያደርገው ነበር። ጥቁር ደቡብ አፍሪካዊ ሆኖ በደቡብ አፍሪካ መወለድ፣ በገዥዎቹ ነጮች ዓይን ወንጀል ስለነበር፤ ዘረኛው የነጮች መንግሥት፣ አውሬ መሳይ ገዳይ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን በጥቁር ደቡብ አፍሪካዊያን አንጀት ላይ ነድቷል። ሸቀጥ የመግዛት መብታቸው በመስኮት ብቻ የነበረው ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን፣ በድንገት ወይም ሆን ብለው ሱቅ ውስጥ በበር ከገቡ፤ ‘ሱቁን አረከሱት’ ተብለው ይገደሉ ነበር። በገዛ ሀገራቸው፣ የመታወቂያ ካርድ በኪሳቸው ይዘው ሲገኙ ብቻ ነበር ነጮች የሚኖሩበትን ከተማ ለመጎብኘት የሚችሉ ሕጋዊ ሰዎች መሆናቸው የሚረጋገጥላቸው። ነጮቹን የማይመለከተውን የመታወቂያ ሕግ ያላሟላ ጥቁር ደቡብ አፍሪካዊ፣ በደቂቃዎች ወደ እስር ቤት እንደሚጋዝ ምንም ጭቅጭቅ የለም። የመታወቂያው ሕግ፣ ጥቁር ደቡብ አፍሪካዊያንን ከነጮች ከተማ ገፍትሮ ማውጣት በመቻሉ በትናንሽና ችምችም ባሉ መንደሮች እንዲኖሩ ተገደዋል። Read the rest of this entry

The Plight of Andualem Aragie and Other Political Prisoners in Ethiopia

February 29, 2012

The Plight of Andualem Aragie and Other Political Prisoners in Ethiopia

By Alemayehu G. Mariam

The “Gulag” jail complement in a aged Soviet Union was barbarous for warehousing and persecuting dissidents and opponetns. The gulags were used effectively to weed out and vacate antithesis to a Soviet state. They were a quintessential collection of Soviet state terrorism. Some called them “meat-grinders” since of a intensely oppressive and inhumane conditions. Torture, earthy abuse by jail guards, unique confinement, unsound food rations and strictly instigated inmate-on-inmate attack were a hallmarks of a gulags. Read the rest of this entry

3/15 is a day of infamy in the Diaspora Calender

Feb28/2012

 Dear Ambassador,

Our community in New York is alerted by Ethiopians in Norway who are being processed to be deported onOur community in New York is alerted by Ethiopians in Norway who are being processed March 15, 2012 that they will organize a huge rally this coming Friday, March 2, 2012 in Oslo and other Norwegian cities. Ethiopians in the Diaspora are taking the issue of their deportation as our number one cause and have been supporting them by contacting Norwegian Embassies all over the world and tell the country we are residing to put pressure on Norway to stop this Deportation immediately. That should begin by making it Null and Void the agreement Norway signed with the terrorist regime of Ethiopia at the end of last month. Read the rest of this entry

ሕይወታቸው እያለፈ ያሉት ዜጎች በሕጋዊ መንገድ የሚጓዙት ጭምር መሆናቸውን ማኅበሩ አስታወቀ

Februar 27/2/2012

   መጓዝ የሚቻለው ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኩዌትና ዱባይ ብቻ ነው

ከኢትዮጵያ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ሥራ ፍለጋ የሚጓዙና ሕይወታቸው እያለፈ የሚገኙት ዜጎች፣ በሕገወጥ መንገድ የሚጓዙት ብቻ ሳይሆኑ በሕጋዊ መንገድ በተለያዩ አየር መንገዶች የሚጓጓዙት ጭምር መሆኑን፣ የኢትዮጵያ የውጭ ሥራ ስምሪት አገልግሎት ሰጪ ኤጀንሲዎች አሰማሪ ማኅበር ሥራ አመራር ቦርድ አስታወቀ፡፡

የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መዝገቡ አሰፋ የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም. እንደገለጹት፣ በአሁኑ ጊዜ ለማንኛውም ተጓዥ በተለያዩ አየር መንገዶች የአንድ ወር ቪዛ ይዘጋጅላቸዋል፡፡ ሕጋዊ ስለሆኑ በአየር መንገድ ተሳፍረው ወደ ሱዳን፣ ጂቡቲና ወደተለያዩ አገሮች ይጓዛሉ፡፡ ከአገራቸው በሕጋዊ መንገድ የወጡ ዜጎች መዳረሻ አገር ሲደርሱ ቅብብሎሹ ውስጥ ገብቶ የሚቀበላቸው አካል ሕገወጥ ነው፡፡ Read the rest of this entry

የየመኑ አብደላ ሳላህ ወደ አዲስ አበባ ሸሽተዋል ተባለ

February 27, 2012
ወደ የመን የሚመለሱ አይመስለኝምዲና ሙፍቲ

 

Ethiopia Zare(ቅዳሜ የካቲት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. February 25, 2012)፦ በህዝባዊ የተቃውሞ ማእበል ከስልጣናቸው የተወገዱት የየመኑ ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳላህ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ወደ የመን ተመልሰው እንደማይሄዱም እየተገለጸ ነው። Read the rest of this entry

‹‹ኢሕአዴግን ለማሸነፍ የግማሽ ዓመት እንቅስቃሴ ብቻ በቂ ነው››

February 27, 2012

 

አቶ ገብሩ አስራት፣ የዓረና ትግራይ ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር አባል

በአሁኑ ጊዜ ኢሕአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከሚያወዛግቡ ጉዳዮች አንዱ የፖለቲካ ምኅዳር መጥበብ ነው፡፡

ምርጫ 97ን ተከትሎ ኢሕአዴግ ‹‹አንድ ለአምስት›› በሚል በአርሶ አደሩ የኅብረተሰብ ክፍል የዘረጋው ኔትወርክ የግለሰቦችን ነፃነት የሚጥስ መሆኑን ተቃዋሚዎች ይገልጻሉ፡፡ ገዥው ፓርቲ የመንግሥትን ተቋምና ንብረት በመጠቀም የፖለቲካ ሥራ መሥራቱም የውድድር ሜዳውን ሚዛናዊ እንዳይሆን አድርጐታል ይላሉ፡፡ ኢሕአዴግ በበኩሉ ኅብረተሰቡን በፈቃደኝነት በተመሠረተ መንገድ በቡድን በማደራጀት የልማት ተሳታፊ እንዲሆን ማድረጉ በሕዝብ ደረጃ ተቀባይነት እያስገኘለት እንደመጣ ይናገራል፡፡ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ባለው ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ኃይሌ ሙሉ የቀድሞውን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ታጋይና የአመራር አባል፣ የአሁኑን የዓረና ትግራይ ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር አባል የሆኑትን አቶ ገብሩ አስራትን አነጋግሯቸዋል፡፡ Read the rest of this entry

የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት “እኔ ከተከሰስኩ ወ/ሮ አዜብ መስፍንም መከሰስ አለባቸው” አሉ (በመምህሩ መልካሙ)

February 27, 2012
 የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በከፍተኛ የሙስና ወንጀል እንዲጠየቁ የክልሉ ፓርቲ ባደረገው ድርጅታዊ ግምገማ ውሳኔ አስተላለፈ። ፕሬዚዳንቱ “እኔ ብቻዬን መከሰስ የለብኝም። ከተከሰስኩም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር መሆን አለበት” በማለት ስብሰባ ረግጠው መውጣታቸውን ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ምንጮች አስታወቁ። አቶ መለስ ድርጅቱ የወሰነውን ውሳኔ ቀለበሱ። በዚህም ሳቢያ በደቡብ ክልል የውስጥ ለውስጥ ሽኩቻና የፖለቲካው ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ ይህ የሆነው ከየካቲት 5 ቀን እስከ የካቲት 11 ቀን 2004 ዓም ድረስ የደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትን የሚመራው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ደኢህዴን) የከፍተኛ አመራር ግምገማ ባካሄደበት ወቅት ነው። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት በክልሉ በተካሄደው ከባድ የተባለ ግምገማ ቅድሚያውን የያዙት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ነበሩ። የሲዳማ ቡና ላኪዎች ማህበር አባልና በማህበሩ ከፍተኛ ባለአክሲዮን እንደሆኑ በግምገማ የቀረበባቸው ፕሬዚዳንቱ፣ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መዝብረዋል በሚል ጠንካራ አውጫጪኝ ተካሄዶባቸዋል። በኢህአዴግ የፖለቲካ ቋንቋ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን በ”ኪራይ ሰብሳቢነትና በሙሰኝነት” ተፈርጀዋል። እንደ መረጃ ምንጮቹ ገለጻ ፕሬዚዳንቱ ከሥልጣን ወርደው በህግ እንዲጠየቁ ድርጅታዊ ውሳኔ ሲበየንባቸው፣ ”እኔ ብቻዬን አይደለሁም፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ጋር በጋራ ገንዘቡን ወስደናል፡፡ የምንጠየቅም ከሆነ ሁለታችንም በህግ ፊት መቅረብ አለብን፡፡ ብሩን መመለስም ካለብን ሁለታችንም እንመልስ” በማለት የግምገማ መድረኩን ረግጠው ወጥተዋል። Read the rest of this entry

የአፍራሽ ግብረ ኃይል ሰለባዎች

February 27, 2012

 

 

የቦሌ ክፍለ ከተማ ሰሞኑን ሕገወጥ ግንባታ በሚል ምክንያት ከነባር ግንባታ ጋር ተዋህደው የተሠሩና የተቀጠሉ ግንባታዎችን ሲያፈርስ ሰንብቷል፡፡

የክፍለ ከተማው አፍራሽ ግብረ ኃይል ሰለባ ከሆኑት መካከል ከቦሌ መድኃኔዓለም ወደ ቦሌ ድልድይ በሚወስደው መንገድ በስተግራ በኩል ጎን ለጎን የሚገኙት ላ ፓሪዚያንና ቢግ ሾው ሬስቶራንት የተሰኙት የንግድ ቤቶች ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ላ ፓሪዚያን አቢሲኒያ ሕንፃ ሥር ቀደም ሲል ስዊስ ካፌ የነበረበትን የተከራየ ሲሆን፣ ቤቱን አስውቦ ሥራ ከጀመረ ሦስት ወር አይሞላውም፡፡ ቤቱን ለማስዋብ ሦስት ወራት ፈጅቶበታል፡፡

ሌላኛው የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ ሰለባ ከላ ፓሪዚያን አጠገብ የሚገኘው ቢግ ሾው ሬስቶራንት ነው፡፡ ይህ ሬስቶራንት በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሁለት ጊዜ ነው እንዲፈርስ የተደረገው፡፡ ባለፈው ረቡዕ በፖሊስ የታጀበው የክፍለ ከተማው አፍራሽ ግብረ ኃይል በመቶ ሺሕ ብር የሚቆጠር ገንዘብ የወጣባቸውን ግንባታዎች በሰዓታት ጊዜ ውስጥ ወደ ፍርስራሽ ለውጠዋቸዋል፡፡ Read the rest of this entry

Blasts in Somali city seized by Ethiopia from rebels

February 24, 2012

Baidoa was one of a Shebab’s sure bases (AFP/File, Peter Delarue)

AFP/OGADISHU — Two crafty explosions rocked a critical Somali city of Baidoa hours after Ethiopian and pro-government army wrested it from Al-Qaeda-backed insurgents, officials and witnesses conspicuous Thursday. Shebab orator Sheikh Abdulaziz Abu Musab claimed accountability for a blasts late Wednesday, mindful they had inflicted “heavy losses” on pro-government forces. He conspicuous a explosions “struck them when they entered positions a fighters had emptied”. He matched to continue a brawl “until Islam becomes a customarily component that manners a country.” News of a blasts came as star powers met a thin Somali goverment during a London contention Thursday to try to build on bloat in a assault conflicting a Islamist militants, who have compared themselves to Al-Qaeda. The Shebab claims of casualties could not be verified. Ethiopian troops, Read the rest of this entry

%d bloggers like this: