Monthly Archives: March 2012
Human Rights Film Festival: Little Heaven
march 31/2012
Lydia, now a teenager, is presented with a probability of a destiny in that she has to carve out new friendships, investigate tough and learn to sense her illness.
It now churns worry and struggle in stomachs; a ethereal belligerent being lonesome could so really simply slip into an avalanche of mawkish, pompous and stupid sentimentality. It was with most service that a brief approach into Lieven Corthouts’ documentary, it became transparent that a film was thankfully by distant larger than those agitator components. Read the rest of this entry
Promote good governance for democracy – politicians reminded
on Saturday, 31 Mar 2012 01:00
Written by BILHAM KIMATI
Hits: 49
THE Commission For Human Rights and Good Governance has reminded politicians and those in aloft open and private offices to foster good governance and honour of tellurian rights as a required post to democracy. Read the rest of this entry
ወያኔ ተጨናንቆአል?
march 30/2012
“የቅዳሜ ማስታወሻ” እስከ ትናንት ኢትዮጵያ ላይ ይጎበኝ ነበር። ዛሬ ማለዳ ስመለከት ግን “ኢትዮጵያ” በሚለው ስር ምንም አያሳይም። በፌስቡክ በኩል የኢትዮጵያ አንባቢዎቼን ጠይቄ፣ ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ የእኔና የአቤ ቶክቻው ብሎጎች መዘጋታቸውን አረጋግጠውልኛል። በርግጥ ደብረፅዮን ብሎግ እያሳደደ መዝጋት ከጀመረ ስራ በዝቶበታል ማለት ነው። Read the rest of this entry
HRW: Somali Pro-Government Militias Killing Civilians
march 30/2012
View Somalia in a incomparable map
In a new news expelled Thursday, Human Rights Watch pronounced given Ethiopian infantry and Somali company groups suspended al-Shabab militants from a towns of Baidoa and Beletweyne, confidence has turn worse. Read the rest of this entry
The replaced Ethiopians. By Yilma Bekele
march 30/2012
በግሪክ ሰደተኞች የሚደርስባቸው በደል
march 29/2012በግሪክ ሰደተኞች የሚደርስባቸው በደል ዶቼቬለ

ካለፉት 3 ዓመታት ወዲህ በገንዘብ ቀውስና በምጣኔ ሃብት ክስረት ደጋግማ የምትነሳው ግሪክ ለውጭ ዜጎች የምትመች ሃገር አልሆነችም ። ክቅርብ ዓመታት አንስቶ መዲናይቱን አቴንስን ጨምሮ በሌሎችም ዋና ዋና ከተሞች የሚፈፀሙ ዘረኝነትን መነሻ ያደረጉ ወንጀሎች እየተበራከቱ ነው ። ወደ 18 የሚሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ባካሄዱት ምዝገባ ከዚህ ዓመት ጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባለው ጊዜ ብቻ 63 ዘረኝነትን መነሻ ያደረጉ ጥቃቶች ደርሰዋል ። ከነዚህም በ 51 ዱ ከ 1 በላይ የሆኑ ሰዎች ተሳትፈዋል ። ዶቼቬለ የአማርኛው ክፍል ያነጋገራቸው በግሪክ የተባበሩት መንግሥታት የሰደትኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር የህዝብ ግንኙነት መኮንን ኬቲ ኬሃይእዮይሉ ችግሩ ግዙፍ መሆኑንና አሁን አፍጦ መውጣቱን ይናገራሉ ። Read the rest of this entry
አገር አቀፍ ቀውስ ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን
አንድ ፍርሃት፤ አዲሳባ አንዳች ነገር ሳይኖር አይቀርም (አቤ ቶኪቻው)
march 29/2012
ፍትህ ጋዜጣ አንድ ፅሁፍ ለማድረስ ደፋ ቀና ስል ቆየሁና አሁን ጨረስኩኝ። ከዛ በኋላ ወዳጆቼ እንዴት አደሩ እንዴትስ አረፈዱ? የሚለውን ለማየት ፌስ ቡክ ሰፈር ሄድኩ። በመጀመሪያ ያገኘሁት ጆማኔክስ የተባለ የፌስ ቡክ ወዳጃችን፤ “ቪኦኤን ጃም በማድረግ በትላንትናው ምሽት ቢዚ ሆናችሁ ያመሻችሁ “ኢንሳዎች” እና እናንተ ቢጫ ቻይናዎች እንደምን አደራችሁ?
ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር ከ6180 ሔክታር በላይ መሬት ተረከበ
march 29/2012
march 29/2012 |
ኢትዮጵያ በቅርቡ በኤርትራ ግዛት ውስጥ የፈጸመችው ጥቃት በአሜሪካ የተቀነባበረ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከትናንት በስቲያ አስታወቁ፡፡ የኤርትራን ውንጀላ ተከትሎ፣ የአሜሪካ መንግሥት የተባለው ነገር ፈጽሞ ሐሰት መሆኑን አስተባብሏል፡፡
የፕሬዚዳንቱ ንግግር አሜሪካን ያስቆጣ ሲሆን ሁለቱን አገሮች የዲፕሎማሲ ፍጥጫ ውስጥ ሊከት ይችላል ተብሏል፡፡ Read the rest of this entry