Daily Archives: August 28, 2012
ዜናን በጨዋታ፤ የተሜን ድምፅ ሰማሁት!
የአቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስት ተመስገን ደሳለኝን ከተቆለፈበት እስር ቤት በነፃ አሰናብቶታል። ቆይ በቅንፍ እናሳምራት፤ (ተስፋ የተጣለበት የኃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስት ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ጀግናውን ተመሰገ ደሳለኝን ከእስር ፈቶታል…! ነሐሴ 22 ሁለት ሺህ አራት አመተ ምህረት!) Read the rest of this entry
በኢህአዴግ ዉስጥ በተፈጠረዉ የስልጣን ሽኩቻ የትግራይ ክልል የመገንጠል አደጋ አንዣቦበታል
ኢሳት ታማኝ ምንጮቸን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ዉስጥ የተፈጠረዉ የስልጣን ሽኩቻ እየከረረ መጥቶ ዛሬ ከከፋ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ፤ ይህንን ተከትሎ ስልጣኑ ከህወሓት እጅ የሚያመልጥ ከሆነ ህወሓት ትግራይን ሊገነጥል ይችላል ብሏል፡፡ Read the rest of this entry
Ethiopia: Army Commits Torture, Rape – Gambella Atrocities Follow Attack On Commercial Farm – New ‘Villagization’ Abuses
ስብሐት ነጋ የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላትን እያደራጁ ነው
አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) – የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መስራችና የድርጅቱ የሞራልና የፍልስፍና አባት ተደርገው የሚወሰዱት አቶ ስብሐት ነጋ በ1993 ዓ.ም ክፍፍል ወቅት ከድርጅቱ የተሰናበቱ አባላትን አንድ በአንድ በማነጋገር ድርጅቱ በአዲስ መልክ ህልውናውን እንዲያጠናክር በማደራጀት ላይ እንደሚገኙ የአውራምባ ታይምስ አስተማማኝ ምንጮች ከአዲስ አበባ ገልጸዋል፡፡ Read the rest of this entry
አደባባይ ወጥተህ አልቅስ የተባለ ሕዝብና ልክየለሽ ውርደቱ
ሞትም ዲሞክራት ሆኖ ክፉና ደግ ሳይመርጥ በፈቀደው ሰዐት ያሻውን ይዞ ይሄዳል። አንዳንዶች ሰው አዋርዶ ማሰገድ ይለምዱና ሞትም የሚሰግድላቸው ይመስላቸዋል። በዚህ ምድር የሚኖሩት ለቅጽበት መሆኑን ልብ ያላሉ ልባቸው በዕብሪት የተሞላም እነሆ የስለላ ድርጅቶች መረጃ፣ የመከላከያ ሃይል ትጥቅ ወይም የዘረፉት ገንዘብ መጠን በጊዜው ከሚጠለሉበት አናሳ የሬሳ ሣጥን አልነጠላቸውም። Read the rest of this entry
ሰበር ዜና፡ የፍትሕ ዋና አዘጋጅ ክስ ተቋረጠ
የፌደራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ሦስት ክሶች ምክንያት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ዋስትና ተከልክሎ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ የተደረገው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ክሱ እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡ Read the rest of this entry