Monthly Archives: December 2012

ሕገወጥ ገንዘብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ የሚከለክል ጥብቅ ሕግ ሊወጣ ነው

ለፖለቲካ ተፅዕኖ የተጋለጡ ግለሰቦች ሀብት ምንጭ እንዲመረመር ያስገድዳል

በዮሐንስ አንበርብር

በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን (መኒ ላውንድሪንግ) እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚል ስያሜ የተሰጠው ረቂቅ አዋጅ በዚህ ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ Read the rest of this entry

ሰበር ዜና `ከአሜሪካን የሚመጣው ሲኖዶስ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግ እንጂ ቤተክርስቲያን ሊመራ አይደለም!!` በረከት ስምኦን

ሰበር ዜና `ከአሜሪካን የሚመጣው ሲኖዶስ መፈንቅለ መንግስት

ሊያደርግ እንጂ ቤተክርስቲያን ሊመራ አይደለም!!` በረከት ስምኦን

የወያኔው የህዝብ ግንኙነት ሰው ወይም ራሳቸዉን ምኒስትር ብለው የሚያስጠሩት አቶ በረከት ስምኦን ዛሬ ማምሻውን የኦርቶዶክስ ቤ/ክ አስመልክቶ ከወዳጆቻቸው ጋር ባደረጉት ዉይይት ቤተ ክርስቲያኒትዋን በመከፋፈል የጽንፈኛ ዲያስፖራዎችን ፖለቲካዊ አላማ በማንገብ አገር በት ከገቡ በሁዋላ ሽብር በመንዛት መንግስትን እና ህዝብን ለማጋጨት የተሸረበ ሴራ ነው ብለዋል:ሲሉ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ገለጡ:: Read the rest of this entry

በሃያ ሰባት አገራት 232 ጋዜጠኞች በእስር ላይ ይገኛሉ (ሥልጣን ሳይሆን መረጃ ስለጠየቁ!)

ብዙ ያልተነገረለት የኢህአዴግ ራዕይ – የአፍሪካ አውራ ፓርቲ መሆን! Written by ኤልያስ

በሃያ ሰባት አገራት 232 ጋዜጠኞች በእስር ላይ ይገኛሉ (ሥልጣን ሳይሆን መረጃ ስለጠየቁ!) አንዳንዴ ሳስበው የዘመኑ ፖለቲካ አስቂኝ ነገር ይመስለኛል(ደንበኛ ኮሜዲ!) አስቂኝነቱ ግን ለፖለቲከኞቹ አይደለም፤እነሱማ ስራቸው ነው (ማን ነበር ንጉስነት እንጀራዬ ነው ያለው?) አስቂኝነቱ ለእኛ ነው- ለተደራሲያኑ!!(በጥበብ ቋንቋ መግለፄ እኮ ነው) ፖለቲካን እንደ ኮሜዲ ቲያትር አስባችሁት ታውቃላችሁ? Read the rest of this entry

Senate Leaders Racing to Forge a Tax Deal as Deadline Nears By MICHAEL D. SHEAR and ANNIE LOWREY

WASHINGTON — Senate leaders and their aides spent Saturday searching for a formula to extend tax cuts for most Americans that could win bipartisan support in the Senate and final approval in the fractious House by the new year, hoping to prevent large tax increases and budget cuts that could threaten the fragile economy. Read the rest of this entry

ሰንበት ምሳ፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች ደቡብ አፍሪካ ምን አላቸው!? | አቤ ቶኪቻው

ዛሬም “ለአዲስ ታይምስ” (ፍትህ) አዲሳባ ተልካ የነበረችቱን ወግ ለሰንበት ምሳ እዚህ ተለጥፋለች፤ ይቋደሱልኝ እውነት ግን የደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች ደቡብ አፍሪካ ምን አላቸው!?

ሰላም ወዳጄ እንዴት ሰነበቱ… Read the rest of this entry

ከአገር አቀፍ ንግግር ወደ አገር አቀፍ ተግባር

በሀብተጊዮርጊስ ለገሰ – ኖርዌይ ኦስሎ

Ginbot 7 Popular Force - GPF formed

“ሁሉም የሚችለዉን ያህል ጠጠር  ይወርዉር” ይህ መልዕክት የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሀይል ምስረታን በተመለከተ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከእሳት ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት ያስተላለፉት ነዉ፣ ፣ በእርግጥ የእሳት ቴሌቪዥን የጋዜጠኛ ሲሳይ ዓላማ ህዝባዊ ሀይሉን በተመለከተ በተለያዩ  ግለሰቦች ለሚነሱት ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ነበር፣ ፣ Read the rest of this entry

የምርጫ ቦርድ ባለስልጣንወ/ሮ የሺ ፈቃደ የብኣዴን/ኢሕኣዴግ አባል ሲሆኑ የደብረብርሃን ተወዳዳሪ ነበሩ

የምርጫ ቦርድ ባለስልጣንወ/ሮ የሺ ፈቃደ የብኣዴን/ኢሕኣዴግ አባል ሲሆኑ የደብረብርሃን ተወዳዳሪ ነበሩ::የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ የሺ ፈቃደ በተለያዩ ሚዲያዎች እንደ ኢሕአዴግ ሆነው ሲከራከሩዋቸው ቆይተው አሁን የኢሕአዴግ አባል የሆኑበት ማስረጃ መገኘቱን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚስጥራዊ ያሉዋቸውን ሰነዶች ይፋ አደረጉ:: Read the rest of this entry

ሰበር ዜና በደሴ ከተማ የአረብ ገንዳ መስጂድ ኮሚቴዎች መስጂዱን ለአህባሾች እንዲያስረክቡ ደብዳቤ ደረሳቸው፡፡

ሰበር ዜና
በደሴ ከተማ የአረብ ገንዳ መስጂድ ኮሚቴዎች መስጂዱን ለአህባሾች እንዲያስረክቡ ደብዳቤ ደረሳቸው፡፡ ከሁለት ቀን በፊት መንግስት በጉልበት በመጠቀም የደሴ ከተማን ህዝባዊመጅሊስ ቢሮ መረከቡ ይታወሳል፡፡ በደሴ ከተማ ለመስጂደል ራሺድ ኮሚቴዎች ደብዳቤ ከቀበሌ ደረሳቸው!! Read the rest of this entry

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ላይ ሚስጥራዊ ያሉዋቸውን ሰነዶች ይፋ አደረጉ

የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የኢሕአዴግ ዕጩ ሆነው የተወዳደሩበትን ሰነድ አቀረቡ – የምርጫ አስፈጻሚዎች ለኢሕአዴግ የአባልነት መዋጮ የከፈሉበት ሰነድ አለን ይላሉ – አንድ ለአምስት አደረጃጀት ለምርጫ ቅስቀሳ እየዋለ ነው በማለት ኮነኑበየማነ ናግሽ

መድረክንና መኢአድን ጨምሮ ዋነኛ ተቃዋሚዎች የተሰባሰቡበት 33 የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ጊዜያዊ ኮሚቴ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለፓርላማው አፈ ጉባዔ ክስ እንደመሠረቱበት ገልጸው፣ አገኘናቸው ያሉዋቸውን አንዳንድ ሚስጥራዊ ሰነዶች ይፋ አደረጉ፡፡ Read the rest of this entry

“[ሻዕቢያ] በየቀኑ እየሞተ ነው”

ኤርትራ ከውጪና ከውስጥ ተዥጎርጉራለች። ከውጪ ደግሞ “በየቀኑ ትንሽ ትንሽ እየሞተች ነው፤ በቅርቡም የሚፈነዳ ነገር አለ” በሚል ግምት ከየአካባቢው እየተሰጠ ነው። ከውስጥ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢንቨስትመንት ጥያቄና ግብዣ ላይ ናቸው። የተበላሸባቸውን ዲፕሎማሲ ለማቃናት ላይ ታች እያሉ ነው። “ኤርትራን በተመለከተ የሚወጡት መረጃዎች የችግሮቿን መወሳሰብና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ እጣ ፈንታ መገባደጃው ላይ ለመድረሱ አመላካች ነው” Read the rest of this entry

%d bloggers like this: