Monthly Archives: February 2013

የኩማ አስተዳደር ህዝቡን ማፈናቀሉን በዘመቻ መልክ ጀመረ

ኢሳት ዜና:-ከስልጣኑ ለመልቀቅ የሁለት ወራት ጊዜያት የቀሩት የኩማ አስተዳደር“ፈጣን ለውጥ አምጪ” በሚለው ፕሮግራሙ በተለያዩ አካባቢዎች በልማት ስም የአዲስአበባን ነዋሪ የማፈናቀል ስራውን በዘመቻ መልክ እያከናወነ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ Read the rest of this entry

BREAKING NEWS: TPLF Appointed Abune Matias of Tigre as the 6th Patiarch of EOTC

Abbay Tsehaye installed 6th patriarch of the Ethiopian Orthodox Church, Aba Matias.

divisive figure as the 6th patriarch of the Ethiopian Orthodox Church – Abune Matias, otherwise known as the chief Rabbi of Tigraye republic.

The late Abune Pawlos’s chosen successor and the favorite of the ruling TPLF junta, Aba Matias was elected on Friday 28 Feb 2013 after Bishops of the…. Read the rest of this entry

የቀድሞ ፍቅረኛውን በካናዳ ውስጥ በጩቤ 53 ቦታ የወጋት እና የቆራረጣት የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጠበት::

እጅግ ጨካኝ በሆነ አውሬያዊ ድርጊት ዉድ ፍቅረኛውን እና የልጆቹን እናት በካናዳ 53 ቦታ በጩቤ በፊትዋ;በኣንገትዋ; በደረትዋ; በጡንቿ ላይ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ወግቶ እና ቆራርጧት የገደላት ታምራት ገብሬ የተባለው ግለሰብ  ላይ የካናዳ ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠቱን የካናዳው Ottawa Citizen ጋዜጣ ዘገበ::
ምንልክሳልሳዊ Read the rest of this entry

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢህ አዲግ ድብቅ ሴራ አጋለጡ

ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

በፀጋው መላኩ

በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን እያከናወነበት ካለው የደቡብ ኦሞ ዞን ወደ ኬኒያ ድንበር የፍተሻ መሳሪያዎቹ (ማሽኖቹን) በማንቀሳቀሱ በአካባቢው ያለው የሁለቱ ሀገራት ድንበር መዘጋቱን የብሉምበርግ ዘገባ አመላከተ። Read the rest of this entry

የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል « አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ

(ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ። ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ ነው የሔደው! አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው። Read the rest of this entry

ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

በፀጋው መላኩ

በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን እያከናወነበት ካለው የደቡብ ኦሞ ዞን ወደ ኬኒያ ድንበር የፍተሻ መሳሪያዎቹ (ማሽኖቹን) በማንቀሳቀሱ በአካባቢው ያለው የሁለቱ ሀገራት ድንበር መዘጋቱን የብሉምበርግ ዘገባ አመላከተ። Read the rest of this entry

ከ አብጠልጣዩ የአቀባባዩ እንዳይብስ-እጃችንንም በእጃችን እንዳንቆርጥ

የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈታኝ ሁኔታ ላይ ነች። በሀገር ቤት የ ፓትርያሪክ ”ምርጫ” በሚል በተጣደፈ እና ግልፅነት በሌለው መልክ እየተካሄደ መሆኑን ሁሉም እየታዘበ ነው።… Read the rest of this entry

ጠ/ሚ ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው

Hailemariam_Desalegn_Ethiopia

ጠ/ሚ ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት

ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው   *ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ

በዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ ጋዜጣ 

በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ የወንጀልና የፍትሃብሔር ክስ ሊመሰረት ነው። Read the rest of this entry

በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው

በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ ሊጀምር አስቦ ሊሆን ይችላል፤ አሊያም እንደተለመደው እስረኛ በመልቀቅ የፖለቲካ ማሻሻያ እንደተደረገ ለማስመሰል ይሆናል)፡፡ Read the rest of this entry

%d bloggers like this: