የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::

የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::
በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ በመንግስታዊ ስራ በአማካሪነት እና በተለያዩ የስራ ዘርፎች በሃገሪቱ ፕሬዚዳንት …ቢሮ ላይ የወያኔ መንግስት ያሰማራቸው የደህነነት እና የስለላ ሰዎች ውስጥ 4 ሰዎች በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መያዛቸውን ከጁባ የወጡ ዘገባዎች አመለከቱ:: ባለፈው ሰሞን ጁባ ከሚገኘው የፕሬዚዳንቱ ኮምፓውንድ የጠፋውን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የሱዳን ፓውንድ እና በሺዎች የሚቆጠር የኣሜሪካን ዶላር ሰርቃችኋል ተብለው የተያዙት ኢትዮጵያውያን (እነዚሁ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የሕወሓት አባላት) በምርምራ ላይ መሆናቸውን ኮሎኔል ጀምስ መንደይ የተባሉ የፖሊስ ቃል አቀባይ ተናግረዋል::
ይህ በፕሬዝዳንቱ ቢሮ ለከፍተኛ ባለስልጣናት ደሞዝ ሊከፈል የተዘጋጀውን ገንዘብ በወቅቱ ሲገባ እና ሲወጣ ያዩት ኢትዮጵያውያኑ ናቸው ያሉት ኮሎኔል ጀምስ መንደይ የተባሉ የፖሊስ ቃል አቀባይ በጁባ የሚኖሩ ወያኔ የላካቸውን ባልስልጣናትን እና ዲፕሎማቶችን ጠርቶ ማነጋገሩ ሲታወቅ እስካሁን ግን ምንም ፍንጭ አለመገኘቱን ተያይዞ የደረሰ ዘገባ ያመለክታል:: ወያኔዎቹን ሊያስጠረጥራቸው የቻለው ገንዘቡ የጠፋው በፕሬዚዳንቱ በአስተዳደር ቢሮዎች አከባቢ ሲሆን የህን ወያኔ እነዚህን የደህንነት ሰላዮቹን የላካቸው በአስተዳደር ስራ ላይ እንዲያማክሩ በሚል ሰበብ ስለሆነ ነው::ሆኖም የማፊያው ወያኔ ልጆች ዘረፋውን ፈጽመውታል ተብለው ለምርመራ በእስር ቤት ይገኛሉ::የፕሬዝዳንቱ የደህንነት ቢሮ ከፖሊስ ጋር በጋራ እየመረመሯቸው መሆኑ ኮሎኔሉ ተናግረዋል::

Posted on March 30, 2013, in ETHIOPIA ENGLISH and tagged , , , . Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: