Monthly Archives: June 2013

posted by Issa Abdusemed  እንደሚታወቀው በአንድ ሃገር የኤኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ክንውኖች የቀን ተቀን ለውጥ ውስጥ የህብረተሰብ ተሳትፎ(አስተዋጾ) ጉልህ ሚና አለው፡፡ እንዲሁም በሂደትቱ ውስጥ የሚያጋጥሙ አገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው ጉዳዮችም ይሁኑ ወይም በተቃራኒው የሚከሰት ተፈጥሯዊም ሆነ በመልካም አስተዳድር ችግር ምክንያት የሚፈጠሩ ችግሮች ከህብረተሰብ ጫንቃ ላይ አይወርድም… Read the rest of this entry

ሰበር ዜናበጎንደር ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላት መታሰራቸው ቁጣን ቀሰቀሰ

-አንድነት በየትኛውም የመንግስት ህገወጥ ጫና ሰልፉን እንደማይሰርዝ ይፋ አድርጓል  በጎንደር ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 4 የአንድነት አባላት በፖሊስ መታሰራቸው በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ቁጣን ቀሰቀሰ፡፡ አንድነት ምንም አይነት ህገወጥ እስር በጎንደር የተዘጋጀውን የተቃውሞ ሰልፍ እንደማያስቆመው አሳውቋል…. Read the rest of this entry

ጠቃሚ የትግል ግብአቶች

ክፍል አንድ

1 . መግቢያ
ህወሃት ኢህአዴግ ባለፉት ኢትዮጵያን በመራባቸዉ አመታት አገሪቷን እና ህዝቦቿን በግፍ ሲመራ ለመቆየቱ ምስክሮቹም ተጠቂዎቹም እኛዉ ነን። ለዚህ ጥቃታችን መፍትሔ ለመፈለግ የተደረጉ ትግሎችን ከግብ ለማድረስ የተደረገዉ እንቅስቃሴ ውጤታማ አልነበረም…. Read the rest of this entry

በድጋሚ የወጣ የአቋም መግለጫ፤ ድምጼን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ!

በድጋሚ የወጣ የአቋም መግለጫ፤ ድምጼን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ!  እኔ ኦሮሞ ነኝ፡፡ ኦሮሞነቴን የሰጡኝ አባቴ እና እናቴ ናቸው እንጂ ከሱፐር ማርኬት ገዝቼው አይደለff449-yellowcard11ም፡፡ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊነቴን ያገኘሁት ከእናት እና ከአባቴ እንጂ አንዳች አካል እላዬ ላይ ለጥፎብኝ አይደለም…. Read the rest of this entry

የግል ባንኮች ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ እንደሚጥል የባንክ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ…. Read the rest of this entry

ወይዘሮ አዜብ”ለመንግስት ተመላሽ ሊደረግ የነበረ ሰባ ሚሊዮን ብር (70.000.000)

ስብሃት ነጋ …ህዝብን የሚያደነቁሩትን እነበረከትንና የጋሪ ፈረስ የሆኑት ሃ/ማሪያምን እርቃናቸውን አስቀሩ::ሽማግሌውን በቅርብ የሚያውቋቸው የፓርቲው ሰዎች « ስብሃት ከበረሃ ጀምሮ በቀለኛ ነው… Read the rest of this entry

የስምንት ሚኒስትሮች ሹመት ሰሞኑን ይፀድቃል

የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ዛሬ ግምገማ ያካሂዳል የኢህአዴግ 36 ከፍተኛ መሪዎችን ያካተተው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመታዊ ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚሰበሰብ ሲሆን የስምንት ሚኒስትሮች ሹም ሽርና ሽግሽግ በሚቀጥለው ሳምንት ለፓርላማ ቀርቦ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል… Read the rest of this entry

ኦባማ – “ዴሞክራሲ ከራባችሁ ኬክ ብሉ”

በድጋሚ ከተመረጡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አፍሪካን እየጎበኙ ያሉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሴኔጋል ጉብኝት ባደረጉት ወቅት የግብረሰዶማውያን መብት ሊከበር እንደሚገባው አስታወቁ፡፡ የአገራቸው ጠቅላይ ፍርድቤት ሰዶማውያንን የሚደግፍ ውሳኔ ሰሞኑን በማሳለፉ ደስታቸውን ገለጹ…. Read the rest of this entry

የግብፅ ሕዝባዊ አመፅ ፕሬዚዳንቱን ሥጋት ውስጥ ጥሏል ! አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው

-የጦር ኃይሉ ጣልቃ ሊገባ ነው -አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው

የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደ ምርጫ ወደ ሥልጣን ቢወጡም ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ የተለዩ ሆነው አልተገኙም በሚል፣ ወደ ሥልጣን በወጡበት የአንደኛ ዓመት ክብረ በዓል ቀን ከሥልጣን ለማውረድ ከ15 ሚሊዮን በላይ ግብፃውያን ተሰናድተዋል.. Read the rest of this entry

ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው

ከኢየሩሳሌም አርአያ  ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ “አላማና ግብ” አላቸው… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: