ዶ/ር ቴዎድሮስ ከግብፁ አቻቸው ጋር ባደረጉት ውይይት ስምምነት ላይ ሳይደርሱ ቀሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከግብፁ አቻቸው ሞሃመድ ካመል አሚር ጋር ተወያዩ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በማለዳው የውይይት ክፍለ ጊዜያቸው ከስምምነት መድረስ ሳይችሉ ተለያይተዋል።  ከሰዓት በኋላም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ እንደሚወያዩም ይጠበቃል። ሌሎች የተፋሰሱ ሃገራት የማይቀበሉትንና ግብፅ በቅኝ ግዛት ዘመን በ1929 እና1959 በተደረጉ ውሎች መሰረት የዓባይን ውሃ በበላይነት የልጠቀም ጥያቄን ታሰማለች

Advertisements

Posted on June 17, 2013, in ETHIOPIA AMHARIC. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: