በታላቁ አኑዋር መስጂድ የአውፉታ ፐሮግራም በሰላም ተጠናቋል

 አልሃምዱሊላህ በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ የተካሄደው የአውፉታ ፕሮግራም በሰላምና ደስ በሚል ሁኔታ ተካሂዶ ተጠናቋል….በታላቁ አኑዋር መስጂድ ዛሬ በታላቅ ሁኔታ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በደማቅ ሁኔታ የአውፉታው ፕሮግራም ተካሂዶል በዚህ ደማቅ ተቃውሞ ላይ በአራቱም አቅጣጫ ህዝበ ሙስሊሙ የተመመ ሲሆን ከቁጥባ መጀመር ቡኃላ በጣለው ዝናብም ህዝቡ ሳይበገር ባለብት በመሆን ሲታደም ነበር የሚያጅብ ትውልድ ሰላት በዝናብ ተሰገደ አልሀምዱሊላህ ከሰላት መጠናቀቂያ ቡኃላ አወዛጋቢው ኢማም የድምፃችንን መሪ ቃል ይዞ መድረኩን መምራት ተያያዘው ነገር ግን ምላሱ ወደ ኮሚቴዎቻችን ዞራ አላህ አቅል ይስጣቸው ሲል ህዝቡ በተክቢራ ዝም አስባለው ህዝቡ ከአሚሩ ድምፃችን ይሰማ በተነገው መሰረት እጅ ለእጅ ተያይዞ ትግሉን እስከ ድል ሜዳ እነዲያደርስው ቃል ተግባብቶ ወደ አውፉታ ፐሮግራም ተሸጋገረ በመቀጠል በጣም ባማረ መልኩ አንድ ወንድሜ ዱዓ አደረገ ወንድም አላህ ይውደድክ ህዝቡ በእንባ እያራጨ ለመላው አላም ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ዱዓ ተደረገ ፐሮግራም በሰላም ተጠናቆ ወደ ቤታችን ተመልሰናል የተያዙ እህቶችና ወንድሞች እስካሁን አላተሰማም አላሀምዱሊላህ !!! በዚህ አጋጣሚ በተለያዩ ምክንያቶች ቅር ያሰኘዋችሁ ወንድምና እህቶች ለአላህ ብላችሁ አውፉ በሉኝ እላለው በድጋሚ ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው ወሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሀቱ
በታላቁ አኑዋር መስጂድ የአውፉታ ፐሮግራም 
Iqerakitabek
 አልሃምዱሊላህ በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ የተካሄደው የአውፉታ ፕሮግራም በሰላምና ደስ በሚል ሁኔታ ተካሂዶ ተጠናቋል፡፡
 በታላቁ አኑዋር መስጂድ ዛሬ በታላቅ ሁኔታ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በደማቅ ሁኔታ የአውፉታው ፕሮግራም ተካሂዶል 
በዚህ ደማቅ ተቃውሞ ላይ በአራቱም አቅጣጫ ህዝበ ሙስሊሙ የተመመ ሲሆን ከቁጥባ መጀመር ቡኃላ በጣለው ዝናብም ህዝቡ ሳይበገር ባለብት በመሆን ሲታደም ነበር የሚያጅብ ትውልድ ሰላት በዝናብ ተሰገደ አልሀምዱሊላህ ከሰላት መጠናቀቂያ ቡኃላ አወዛጋቢው ኢማም የድምፃችንን መሪ ቃል ይዞ መድረኩን መምራት ተያያዘው ነገር ግን ምላሱ ወደ ኮሚቴዎቻችን ዞራ አላህ አቅል ይስጣቸው ሲል ህዝቡ በተክቢራ ዝም አስባለው ህዝቡ ከአሚሩ ድምፃችን ይሰማ በተነገው መሰረት እጅ ለእጅ ተያይዞ ትግሉን እስከ ድል ሜዳ እነዲያደርስው ቃል ተግባብቶ ወደ አውፉታ ፐሮግራም ተሸጋገረ በመቀጠል በጣም ባማረ መልኩ አንድ ወንድሜ ዱዓ አደረገ ወንድም አላህ ይውደድክ ህዝቡ በእንባ እያራጨ ለመላው አላም ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ዱዓ ተደረገ ፐሮግራም በሰላም ተጠናቆ ወደ ቤታችን ተመልሰናል የተያዙ እህቶችና ወንድሞች እስካሁን አላተሰማም አላሀምዱሊላህ !!! በዚህ አጋጣሚ በተለያዩ ምክንያቶች ቅር ያሰኘዋችሁ ወንድምና እህቶች ለአላህ ብላችሁ አውፉ በሉኝ እላለው በድጋሚ ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው 
             ወሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሀቱ
http://www.facebook.com/iqerakitabekk

Like ·  · Share · about an hour ago · 

Advertisements

Posted on July 5, 2013, in ETHIOPIA AMHARIC. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: