የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዋና ተናጋሪነት ለዲፕሎማሲው ማህበረሰብ መልዕክት አስተላለፉ

በአሜሪካን ኤምባሲ አዘጋጅነት ሀምሌ 2 ቀን 2005 ዓ.ም በአሜሪካን ኤምባሲ ግቤ በተካሔደው “የፓርትነርስ ግሩፕ” ዓመታዊ ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዋና ተናጋሪነት ስለፓርቲያቸውና ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ንግግር እንዲያደርጉ በተጋበዙት መሰረት ንግግራቸውን አቅርበዋል….በዚሁ ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ በወሰደው የውይይት ጊዜ ከዲፕሎማቲክ ማሕበረሰቡም ለቀረበላቸው በርካታ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ ማብራራሪያ የሰጡ ሲሆን በዕለቱ የተገኙ ከ35 አገራት በላይ የሆኑ የዲፕሎማቲክ ማሕበረሰብ ተወካዮች በተሰጡአቸው ምላሾች መርካታቸውን ለመግለፅ በተደጋጋሚ ጊዜ ባሰሟቸው ሞቅ ያሉ ጭብጨባዎች አፀፋዊ ምላሾች ሰጥተዋል፡፡ በዕለቱ የፓርቲው ሊቀመንበር ለመክፈቻነት በንባብ ያሰሙት ፅሁፍ ከዚህ በታች ተያይዟል፡፡ Click here to read in PDF .

Advertisements

Posted on July 9, 2013, in ETHIOPIA AMHARIC. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: