የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ መስከረም12 ለሚያካሂደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ አስተዳደር ፓርቲው የሰልፉን ቦታ እንዲቀይር የጠየቀ ቢሆንም… ፓርቲው ሰልፉን በመስቀል አደባባይ እንደሚያካሂድ በአፅንኦት በመግለፅ ዛሬ ደብዳቤውን ለአስተዳደሩ የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊና ምክትል ኃላፊ በተገኙበት ለሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ኦፊሰር አቶ ማርቆስ ብዙነህ አስፈርመው አስረክበዋል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ በፓርቲው በኩል የሰልፉ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል::

semayawi party operation for the rule of law

Advertisements

Posted on September 20, 2013, in Andinet, ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF, oromo. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: