የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሞተሩ ላይ ባጋጠመው እክል ማልታ ላይ ለማረፍ ተገደደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 757-200 አውሮፕላን ባጋጠመው ችግር ማልታ ላይ አረፈ..

ትናንት በአውሮፕላኑ የቀኝ ሞተር ላይ በደረሰበት ድንገተኛ ችግር ለማረፍ ተገዷል።

ከሮም ወደ አዲስ አበባ ይበር የነበረው አውሮፕላን 135 ሰዎችን አሳፍሮ ነበር።

አውሮፕላኑ በማልታ አየር ማረፊያ ለሞተሩ ጥገና ከተደረገለት በኋላ ወደ አዲስ አበባ በሯል።

ከአየር መንገሩ እስከ አሁን የተሰጠ ምግለጫ የሌለ ሲሆን መረጃውን እንዳገኘን የምናቀርብ ይሆናል።

 

ምንጭ – http://www.timesofmalta.com

Advertisements

Posted on September 20, 2013, in Andinet, ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF, oromo. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: