የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ

ይድረስ ለተከበራችሁ የአንድነት ደጋፊወቻችን እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ  በቅድሚያ ሰላምታችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ

በኢትዮጵያዊያኖች በዓለምአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እእንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን..

 ላይ እነዚኽ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ባልደረቦች በቴሌኮንፍረንስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ስለሚያደርጉ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ግብረ ኃይል በአክብሮት  ጋብዞዎታል። 

የአንድነት ፓርቲ መሪዎችን ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ።

 በዚኽ ቴሌኮንፍረንስ ከተጋበዙት ሚዲያዎች ውስጥ ጥቂቶቹ፥
ይድረስ  ለተከበራችሁ የአንድነት ደጋፊወች እና  ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ

 በቅድሚያ ሰላምታችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ። ለፉት ሶስት ወራት የተደረገዉ የመጀመሪያዉ ዙር የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት እንቅስቃሴ፣ በኛ  ግምት በጣም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋልብለን እናምናለን። በዚህ ሂደት ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች እና  ደጋፊወቻችን  በሙሉ ላደረጉልን ድጋፍና  ትብብር ምስጋናችን ከፍተኛ ነው:: የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል  ያዘጋጀውን ቴሌኮንፈረንስ እድሳተፉ ብትሕትና  እና በአክብሮት  ተጋብዘዋል:: ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉበስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥1. የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት ዶከተር  ነጋሶ ጊዳዳ2. የአንድነት ፓርቲ የህዘብ ግኑኙነት ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ3. ከ 33ቱ ፓርቲዎች ተወካይ በኢትዮጵያችን በዓለምአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እእንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን ላይ እነዚኽ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ባልደረቦች በቴሌኮንፍረንስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ስለሚያደርጉ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ግብረ ኃይል በአክብሮትጋብዞዎታል። የአንድነት ፓርቲ መሪዎችን ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ።  በዚኽ ቴሌኮንፍረንስ ከተጋበዙት ሚዲያዎች ውስጥ ጥቂቶቹ፥ 1.   ሪዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭቶች፥ የአሜሪካ ድምጽ (አማርኛ፣ ትግሪኛ እና ኦሮምኛ ፕሮግራሞች)፣ ኢሳት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ፣ የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ፣ የዲሲ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ሬዲዮኖች በሰሜን አሜሪካ በሙሉ 2.    የድረገጾች አዘጋችወች ተወካይ (EMF, ECADF, ETHSAT, zehabesha, ethiomedia, abugida, Ethiopian Review; Quatero,, ሌሎችም ድህረ ገጽ  አዝአጋቾች በሙሉ)3.   ፓልቶክ ሚዲያዎች፥ ቃሌ፣ ሲቪሊቲ እና ከረንት አፌርለ ሚዲያ ተወካዮች  የተለየ  ኮድ  ስለአለ  በስልክ ቁጥር  612 986 0557 በመደወል ኮዱን ማግኘት ይቻላል  ቴሌኮንፍረንሱ የሚደረገበት ቀን እና ሰዓት፥

  • ቀን፥ ቅዳሜ መስከረም  5 ቀን 2013 ..
  •  ሰዓት፥ ከቀኑ 100 ሰዓት (1:00 PM Estern Time)
  • በቴሌኮንፍረንሱ ለመሳተፍ፥ 267-507-0240  ይደውሉ እና 201820  ኮድ ይጠቀሙ

 ውድ የድረገጾች አስተናጋጆች፥የጊዜ እጥረት እየተፈታተነን ነው። ስለዚኽ ይኽን ጥሪ በድረገጾቻችሁ ላይ በማውጣት የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ወገናችንሁሉ ስለቴሌኮንፍረንሱ እንዲያውቅ እንድታደርጉልን በአክብሮት ትብብራችሁን እንጠይቃለን። ለቴሌኮንፍረንሱ ሁለት ቀኖች ብቻስለቀሩን ጥሪው እንደደረሳችሁ በድረገጾቻችሁ እንደምታሰፍሩልን ተስፋ እናደርጋለን።እስከዚያ በአክብሮት መልካሙን እንመኛለን!  የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል  

Advertisements

Posted on October 4, 2013, in Andinet party, ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: