የአቶ ዳውድ ኢብሳ ባለቤት አረፉ

የአቶ ዳውድ ኢብሳ ባለቤት ወ/ሮ ሴና ትናንት ምሽት ኖርዌይ በሚገኝ የስደተኛ መጠለያ ውስጥ ማረፋቸው ተሰማ። ወ/ሮ ሴና ላለፉት 20 አመታት ኤርትራ ውስጥ የነበሩ ሲሆን እዚያ በደምግፊት ህመም ይሰቃዩ እንደነበርም ኖርዌይ የሚገኝ ምንጫችን ገልጾልናል…

ምንጫችን እንደገለጸልን ከሆነ ወይዘሮዋ ኖርዌይ ከመግባታቸው በፊት እውነተኛ ስማቸውን በመቀየር በስዊድን የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው ነበር። ስማቸውን ለመቀየር የተገደዱበትም ምክንያት የአቶ ዳውድ ኢብሳ ባለቤት መሆናቸው ቢታወቅ ትግሉን ሊጎዳ ይችላል በሚል ሂሳብ መሆኑ ነው።

የስዊድን  መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸውን ውድቅ በማድረጉ ወይዘሮዋ ወደ ኖርዌይ በመግባት እዚያው እንደገና የፖለቲካ ጥገኝነት ይጠይቃሉ።  ይሁንና የአሻራ ምርመራቸው ሲጣራ ስዊድን ጥገኝነት ጠይቀው እንደነበር በማሳየቱ፡ የኖርዌይ መንግስትም ጥያቄያቸውን ውድቅ አደረገ።  በዚህ መሃል የወይዘሮዋ  የደምግፊት ህመም ጠንቶ፡ ከዚህ አለምበሞት መለየታቸው ታውቋል። ነብስ ይማር። ለቤተሰቦቻቸውም ጽናቱን ይስጣቸው።

Advertisements

Posted on October 12, 2013, in Andinet, Andinet party, ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF, oromo. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: