የብኣዴኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከግድያ አመለጠ::

የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በቀብሪደሃር አየር መንገድ (AIRPORT) የወያኔ ባለስልጣናትን አጠቁ:: ብዛት ያላቸው የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 2 መኪናዎች ተቃጥለዋል…

aa

Monday, October 22, 2013:: በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የወያኔ ባለስልታናት የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች እና ወታደራዊ መኮንኖች የያዘ የልኡካን ቡድን በኦጋዴን ክልል እንደደረሰ በኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በተከፈተበት ቶክስ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ ባለስልጣናቱ ማምለጣቸው ታውቋል:: ዋናው አላማችን ወደ ባለስልጣናቱ ማነጣጠር አልነበረም ሆኖም የህንን የወያኔ ባለስልጣናት ጉብኝት ማደናቀፍ እና ለአሻንጉሊቱ አስተዳደር መልእክት ማስተላለፍ ነበር ሆኖም በተገኘው አጋጣሚ አየር መንገዱን አጥቅተን የወያኔ ወታደሮችን ፈጅተናቸዋል::ወታደሮቹ ለእንግዶቹ ጥቃት እየተፈጸመ ስለሆነ መረጃ በመስጠት እንዲያመልጡ ቢያደርጓቸውም ባለስልጣናቱ አብረዋቸው ላሉት የህንን ጉዳይ ለማድበስበስ ሞክረው ነበር::ሆኖም አላማችን ተሳክቷል ወያኔንም አስደንግጠናል ብለዋል የግንባሩ ቃል አቀባይ:: EthiopianReview” src=”https://fbcdn-sphotos-d-a.akamaihd.net/hphotos-ak-prn2/p320x320/1240520_306889076117241_1246849648_n.jpg” width=”320″ height=”320″ /

Advertisements

Posted on October 22, 2013, in ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: