ሃገራችንን እየበዘበዙ የሚገኙት የሳዑዲ ዜጎች ኢትዮጵያውያንን ሲቀጠቅጡና ሲገድሉ የሚያሳይ ፎቶእና ቪዲዮ ይመልከቱ

በሳዑዲ አረቢያ በአደባባይ የሃገሪቱ ፖሊስ ኢትዮጵያውያኑን ሲቀጠቅጡና ሲገድሉ ነበር የሰነበተው። ዛሬ ግን ጉዳዩ ብሶበት የሳዑዲ ዜጎች ምስኪን ኢትዮጵያውያንን በአደባባይ ሲደበድቡ በቪድዮ የተደገፈ ማስረጃ ከወጣ በኋላ በሃገር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም… በሳዑዲ ዜጎች ላይ ተመሳሳይ እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ የሚለው አስተያየት በማህበራዊ መድረኮች ላይ በስፋት እየተወራ ይገኛል። በተለይም በሃገር ቤት በተለያዩ ኢንቨስትመንት ሥራዎች ስም ሃገራችንን እየበዘበዙ የሚገኙት የሳዑዲ ዜጎች ኢትዮጵያውያንን ከሃገራቸው ውጭ የሚያሰቃዩት ሳያንስ በሃገራቸው ላይም እንደሚያሰቃዩ፣ ረዥም ሰዓት በትንሽ ክፍያ እንደሚያሰሩ፣ በሴቶቻችን ላይም ወሲባዊና ጾታዊ ጥቃት እንደሚፈጽሙባቸው በተደጋጋሚ የተዘገበ በመሆኑን ይህ አሁን በሳዑዲ ኢትዮጵያውያን እየደረሰባቸው ያለው ስቃይ ምክንያት ሆኖ በሃገር ቤት ኢትዮጵያውያኑ ይበቀሏቸዋል የሚሉ ስጋቶች አሉ።
ከሥራ ውጭ ምንም ዓይነት ዓላማ የሌላቸውና ችግረኛ ሃገራቸውንና ወገኖቻቸውን ለመርዳት ወደ አረብ ሃገራት የሄዱት ወገኖቻችን በአደባባይ እንደ እንስሳ ሲጎተቱ አይቶ ያላዘነ ማን አለ? ሕዝቡ በተለያየ መንገድ ቁጣውን፤ እሪታውን እየገለጸ ነው። ኢትዮጵያውያኑ በሳዑዲ ዜጎች በአደባባይ ሲደበደቡ የሚያሳየው ቪድዮ ይኸው፦
1450980_10201428013036873_1781204114_n1422537_10201217801468025_236991770_n - Copy

Advertisements

Posted on November 10, 2013, in Andinet, Andinet party, ETHIOPIA ENGLISH, Ginbot 7, OLF and tagged , . Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: