ከአዲስ አበባ ወደ ኪሊማንጃሮ የበረረው የኢትዮጵያ ቦይንግ 767 አውሮፕላን በአሩሻ ለማረፍ ተገደደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ከአዲስ አበባ  ወደ ኬኒያ ኪሊማንጃሮ የበረረው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ  ዓየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 767-300  በታንዛኒያ አሩሻ  አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ  ተገዷል…

ዓየር መንገዱ እንዳለው በኪሊማንካሮ አውሮፕላን ማረፊያ መንደርደሪያ  ላይ በነበረ አነስተኛ  አውሮፕላን  ምክንያት አቅራቢያ በሚገኘው አሩሻ  አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገዷል።

የአሩሻ አውሮፕላን ማረፊያ አነስተኛ  መንደርደሪያ  ያለው በመሆኑም፥ አውሮፕላኑ  በሚያርፍበት ወቅት  ከመንደርደሪያ መስመሩ የወጣበት አጋጣሚ እንደነበር ነው ያስታወቀው።

ሆኖም በአሁኑ ወቅት  በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎችም ሆኑ ሰራተኞቹ ምንም  ችግር እንዳልገጠማቸው አስታውቋል።

ዓየር መንገዱ ከኪሊማንጃሮ 250 ኪሎ ሜትር በሚገኘውና አውሮፕላኑን ለማሳረፍ ብቁ የሆነው የናይሮቢ አውሮፕላን ማረፊያን  በአማራጭነት መጠቀም ያልተቻለበትን ምክንያት  እየመረመርኩኝ ነው ብሏል።

Advertisements

Posted on December 18, 2013, in Andinet party, ETHIOPIA AMHARIC, Ginbot 7, OLF, oromo and tagged . Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: