ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በደቡብ ክልል የሚገኘው የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የቃጠሎ አደጋ ደርሶበታል። ትላንት ለሊት ላይ በወንዶች ማደሪያ በተነሳው ቃጠሎ ምክንያት የትምህርት ሂደቱ ተስተጓጉሏል..

Welkite university on fire

በእሳት አደጋው የሰው ህይወት ስለመጥፋቱ እስካሁን የደረሰን ዘገባ የለም። በተጨማሪም የ እሳት አደጋው እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ሲደረግ ከነበረው ረብሻ ጋር ተያያዥነት ያለው መሆኑን ለግዜው አላወቅንም። ሆኖም ለሊቱን የጀመረው የ እሳት አደጋ የወልቅጤ ዩኒቨርስቲ እና የአካባቢው ነዋሪ ላይ ስጋት መፍጠሩ አልቀረም። ተጨማሪ መረጃዎችን ካገኘን ይዘንላችሁ እንመለሳለን።

Advertisements

Posted on May 26, 2014, in ETHIOPIA ENGLISH. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: