Monthly Archives: November 2014

በ21ኛው ክ/ዘመን መንግሥት አላባዋ ሀገር ፣መንግሥት አልባው ሕዝብ ።

ኢትዮዽያውያን እህት ወንድሞቻችን አለቁ  እረ ወገን እሪታችን ይሰማ ሞታችንም ባገራችን ይሁንልን የኢትዮዽያ አምላክ ይስማን ጎበዝ ሁሌም በሰው አገር እራስን ከፎቅ መፈጥፈጥ በበርኃ ላይ  በባህር ውስጥ መሞት ሰለቸን ጎበዝ ተነስ ቀጣዩን ትውልድ ዓትርፍ…

Read the rest of this entry

Obama to Give Legal Status to Almost 5 Million Undocumented Immigrants

OFFICIAL CALLS EXECUTIVE ACTIONS “TEMPORARY AND REVERSIBLE”…… Read the rest of this entry

በሃብታሙ አያሌው ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር

በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው በመንግስት አቃቤ ሕግ የቀረበበት የክስ ቻርጅ በፍርድ ቤት ተሰምቷል:: ሙሉው የክስ ቻርጅ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች

Read the rest of this entry

በአብርሃ ደስታ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)

የአረና አመራር አባልና በማህበራዊ ሚድያዎች የተለያዩ መረጃዎችንና አስተያየቶችን ያቀርብ የነበረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር አብርሃ ደስታ በመንግስት የቀረበበት ክስ ዝርዝር እንደሚከተለው እንደወረደ አቅርበናል…

Read the rest of this entry

ኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ • የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል

ነገረኢትዮጵያ) ገዥውፓርቲየሰማያዊፓርቲከፍተኛአመራሮችንለማሰርዝግጅትእያደረገመሆኑንየነገረኢትዮጵያታማኝምንጮችገለጹ፡፡ሰሞኑንየኢህአዴግከፍተኛአመራሮችባደረጉትስብሰባየሰማያዊፓርቲሊቀመንበርኢንጅነርይልቃልንወይንስሌሎችከፍተኛ አመራሮችን ማሰርያዋጣል በሚል ልዩነት እንደተፈጠረ የገለጹትምንጮቻችንበስተመጨረሻምየኢንጅነርይልቃልመታሰርትኩረትየሚስብበመሆኑንቁእንቅስቃሴ

የሚያደርጉሌሎችከፍተኛአመራሮችንማሰርአዋጭነውየሚለውቡድንተደማጭነትእንዳገኘለነገረኢትዮጵያገልጸዋል

Read the rest of this entry

በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዛሬ በጠዋት አስቸኳይ ተመድቦ በነበረው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ችሎት ላይ በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ቀርበወዋል። በቦታው ድጋፋቸውን ለመግለፅ በርካታ ሰዎች፣ የ አዲስ አበባ የሴቶች ጉዳይ አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚድያ አካላት ተገኝተዋል…

Read the rest of this entry

ዶክተር ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ

ከእንግዲህ ወዲያ ግዜው ለዶክተር ህወሓት የዋዛ አይመስልም፡፡ ታግዬለታለሁ፤ ልማትም ዴሞክራሲም አጎናፅፌዋለሁ፣ ታማኝ ደጀኔም እሱ ነው ብላ የምትመካበት የትግራይን ህዝብ በአይነቱ የተለየና ከባድ ፍጥጫ እየገጠማት ነው፤ ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች…

Read the rest of this entry

የባዮሎጂ ምሩቁ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ለሕክምናው ሞያ ያለውን ባይተዋርነትና ንቀት በድጋሚ አረጋገጠ!

ዶ/ር ቴድሮስ ከአንድ አለማቀፍ የሚድያ ተቋም ጋር አደረገው በተባለው ቃለ መጠይቅ “ኢቦላ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢገባ በቀላሉ ቁጥር ላይ እናውለዋለን፤ ምክንያቱም በደምብ የተደራጀ የጤና ልማት ሰራዊትና የኤክስቴንሽን ፓኬጅ አሰራር ስላለን” ማለቱን ተነግሯል.. Read the rest of this entry

መምጫውን የማያውቅ መድረሻውን ያጣል !!

ታሪክ ለሰው ልጅ ስሩና መሠረቱ ነው።ታሪኩንና መምጫውን የማያውቅ ህዝብ መድርሻውን የማያውቅና ራሱንም ለባርነት አሳልፎ የሰጠ ይሆናል፡፡ ለክብሩ ለእርሱነቱ ለህብረቱና ለነፃነቱ ፀንቶ መቆየት እና የጥንካሬውና ተሳስሮ የመዝለቂያው ሰንሰለት ታሪኩ መሆኑ ይታወቃል… Read the rest of this entry

ዶ/ር መረራ ጉዲና፡- ኢሳት ጠመንጃ የለውም፣ የትጥቅ ትግልም እያካሄደ አይደለም

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ ቆይተው በቅርቡ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: