በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዛሬ በጠዋት አስቸኳይ ተመድቦ በነበረው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ችሎት ላይ በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ቀርበወዋል። በቦታው ድጋፋቸውን ለመግለፅ በርካታ ሰዎች፣ የ አዲስ አበባ የሴቶች ጉዳይ አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚድያ አካላት ተገኝተዋል…

ፖሊስ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ የ 14 ቀን የጊዜ ገደብ ጠይቋል። ዳኛው ተጠርጣሪዎቹ የሚናገሩት ነገር ካለ የፈቀዱላቸው ሲሆን ሶስቱ እንደተናገሩት ስለ ጉዳዩ ምንም እንደማያቁ ለምን በዚ ወንጀል እንደተከሰሱ እንዳልገባቸውና ንፁሀን እንደሆኑ ተናግረዋል።
ችሎቱ በቀጣይ ህዳር 22, 2007 የተቀጠረ ሲሆን ፖሊስ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ሁሉ አሰባስቦ እንደሚያቀርብ ተናግሯል የሀና ቤተሰቦች በበኩላቸው ሀና የተናገረችው የሶስቱ ተጠርጣሪዎችን ስምመያዛቸውንና ሁሉም መረጃዎች ሲቀርቡ በደንብ ግልፅ እንደሚሆን ተናግረዋል።
ለሀና ቤተሰቦች ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ!!!!
Advertisements

Posted on November 20, 2014, in ETHIOPIA ENGLISH. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: