በ21ኛው ክ/ዘመን መንግሥት አላባዋ ሀገር ፣መንግሥት አልባው ሕዝብ ።

ኢትዮዽያውያን እህት ወንድሞቻችን አለቁ  እረ ወገን እሪታችን ይሰማ ሞታችንም ባገራችን ይሁንልን የኢትዮዽያ አምላክ ይስማን ጎበዝ ሁሌም በሰው አገር እራስን ከፎቅ መፈጥፈጥ በበርኃ ላይ  በባህር ውስጥ መሞት ሰለቸን ጎበዝ ተነስ ቀጣዩን ትውልድ ዓትርፍ…

ትላንት ውባለም የተባለች አንዲት ኢትዮጵያዊት እለት ቤይሩት ኢጀኑብ (ኢዘሪሂ) በሚባለው ከከተማው ወጣ ባለ አካባቢ ራሷን ከሶስተኛ ፎቅ ላይ ወረወረche

የኢትዮጵያውያን ደም እንደውሻና እንደ ድመት በአረብ ሀገር አውራ ጎዳና ላይ መፍሰሱ የተለመደ በመሆኑ ዛሬ ዛሬ እንደዜና ለወሬም አልተመቸም አሰልች ሁኗል ።
ትላንት ውባለም የተባለች አንዲት ኢትዮጵያዊት  ቤይሩት ኢጀኑብ (ኢዘሪሂ) በሚባለው ከከተማው ወጣ ባለ አካባቢ ራሷን
ከሶስተኛ ፎቅ ላይ በመጣል ህይወታ ሊያልፍ ችልዋል።
በትላንትናው እለት የ20 አመት እድሜ ያላት ውባለም የተባለች አንዲት ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በደቡብባዊ ሊባኖን ከአሰሪዎቿ ቤት 2ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ህይወቷ ማለፉ ተነገረ፡፡
አንዳንድ አለምአቀፍ ድርጅቶች የቤት ሰራተኞች ሰብዓዊ መብቶች በስፋት በሚጣስባት ሊባኖን ሰራተኞች ጥቃት እዳይደርስባቸው ለመከላከል እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ዴይሊ ስታር ሲዘግብ
በአረብ ሀገራት የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጥቃት የሚደርስባቸው ቢሆንም በየአረብ ሀገራቱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ወይም ቆንፅላ ጽ/ቤቶች ችግሩን ለመቅረፍ የሚያደርጉት ጥረት እንደሌለ አንዳንድ በአረብ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተናግረዋል፡፡
የዜጎች መብትን ማስጠበቅ ካልተቻለ የኤምባሲዎቹና ቆንፅላ ጽ/ቤቶች እዛ መገኘት ፋይዳው ግልፅ አይደለም ይላሉ ችግሮቹን በቅርበት የሚመለከቱ ኢትዮጵያውያን፡፡

Advertisements

Posted on November 26, 2014, in ETHIOPIA ENGLISH. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: