መንግስት ያልሆነ አካል 1.5 ቢሊዮን ለትይግራይ ሲመድብ ገንዘቡ ከየት ተገኝቶ ? ደሳለኝ ዘጎንደር

– See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/5316#sthash.Q4skKp8j.dpuf
የትግራይ ልማት ማህበር በትግራይ የልማት እንቅስቃሴዎችን ልማድረግ 1.5 ቢሊዮን በር ባጀት እንደመደበ ተገለጸ። ማህበሩ 27 ፕሮጀክቶችን በ34 አራት ወርዳዎች ለማድረግ ያቀደ ሲሆን፣ ከመንግስት አካል ዉጭ በሆነ በአንድ ተራ ድኦ ነኝ በሚል ድርጅት ይህን አይነት ባጀት ሲመደብ ይሄ የመጀመሪያው ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።
ድርጅቱ ገንዘቡን ከየት እንደሚያመጣ፣ ተመሳሳይ ሌሎች እንቅስቃሴዎች በሌሎች ክልሎችም ስለመኖራቸው የሚታወቅ ነገር የለም።
ፓርላማዉም ሆነ የሃይለማሪያም ደሳለኝ ጽ/ቤት ሳይሆን ሳይሆን ፣ የሕወሃት ጥቂት ቡድኖች የአገሪቷን የመንግስት ካዝና እንደተቆጣጠሩት የሚናገሩት ተንታኞች ፣ በርዳታ ስም የሚመጣዉም ገንዘብ ወደዚህ የልማት ድርጅት በማዞር የተገኘ ገንዝብ ሊሆን እንደሚችል ይናገራሉ።
በፓርላማ ባጀት ከተመደበ ከዚህ በፊት እንደሚያደረጉት፣ ብዙ ገንዘብ ለትግራይ ክል ለመመደብ ሊያስቸግራቸው ይችላል» ያሉት እኝሁ ተንታኝ «ፕሮጀክቶቹ የሚሰሩት በመንገስ ሳይሆን በግለሰቦች ነው የሚል ሰበብ ለመስጠት እንዲችሉ ነው ይሄን ዘዴ የሚጠቀሙት» ሲሉ አሁን ያለው የሕወሃት መንግስት የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ ሳይሆን አንድ አካባቢን ብቻ ለመጠቀም የቆመ እንደሆነ ያስረዱት።
ዝርዝር ለማንበብ ከታች ይመልከቱ

====================== ///////////////////////////// =======================
The Relief Society of Tigray (REST) Approves Over 1.5 Billion ETB for 2015 FY
For the implementation of 27 different projects in 34 rural wereda of Tigray regional state, REST the only strong local NGO in Ethiopia, allocated 1, 547, 147, 623 ETB for this 2015 fiscal year.
With this amount of money around 2 million Tigrean people will be secure from natural as well as social shocks either in agriculture and environmental rehabilitation development, rural water supply development, irrigation development, health services, education and other integrated social protection projects. In the year of 2015 FY some 20 projects are planned in all 34 weredas of Tigray regional state to be performed by REST in collaboration with our partners, donors, the regional government of Tigray and the people. REST staff cordially invited by the executive director to be in the front line in order to achieve the desired outcomes.
– See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/5316#sthash.Q4skKp8j.dpuf

Advertisements

Posted on March 15, 2015, in ETHIOPIA ENGLISH. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: