Monthly Archives: April 2015

ኢትዮጵያ በታሠሩ ጋዜጠኞች ብዛት በአፍሪካ አንደኛ ነች!!!

ኢትዮጵያ እሥር ላይ የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን፤ ቪየትናም ደግሞ የኢንተርኔት ፀሐፊዋን ወይም ብሎገሯን ታ ፎንግ ታንን እንዲለቅቁ ዩናይትድ ስቴትስ ጠየቀች፡፡የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቃል አቀባይ ጄፍ ራትካ ናቸው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ይህንን የመንግሥታቸውን ማሳሰቢያ ያስተላለፉት.. Read the rest of this entry

የወያኔ አፓርታይድ መንግሥት የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሰዎችን ለመክሰስ ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት ከስም ማጥፋት ዘመቻ ይታቀብ አለበኢትዮጵያውያን ላይ የአይኤስ አሸባሪ ቡድን የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ ለማውገዝ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በተደረገው ሠልፍ ላይ፣ ሆን ብለው ብጥብጥ ያስነሱትና ሁከት እንዲፈጠር ያደረጉት፣ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና….

Read the rest of this entry

አልሸባብ አይሲስን ሊቀላቀል ነው ተጨማሪ የሽብር ስጋት በኢትዮጵያ

በሶማሊያ የሽብር ተግባራትን በመፈጸም የሚታወቀው አልሸባብ ደመኛና አረመኔውን አይሲስን ሊቀላለቀል መሆኑ ተሰማ፡፡አገራችንን በተጨማሪ የሽብር ስጋት ውስጥ እነደሚጥላት ተገምቷል… Read the rest of this entry

Libya: The world’s ‘smuggler state’ … smuggling for £100,000. It’s an unimaginable amount of money. BBC

By a checkpoint outside the Libyan city of Misrata, a truck full of hay-bales is opened by border guards and a badly-kept secret is revealed. Inside are women and children, and men too. Fifty people,… Read the rest of this entry

ባለቤት ያጣ ትውልድ እንደ በግ ሲታረድ – በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ከሚቴ

በተወለዱባትና እትብታቸውን በተቀበረባት እናት ምድር ላይ እንደ ሰብኣዊ ፍጡር – እንደ ዜጋ በነፃነታቸው፣ በማንነታቸውና በኢትጵዮያዊነታቸው ኮርቶውና አልሞቶው በሰላም የመኖር አማራጭ ያጡና ተስፋው የጨለመባቸው ወገኖቻችን ሳይወዱ በግድ ስደት በመምረጥ መድረሻ አጥተው ሲንከራተቱና የሞት ፅዋን ሲቀበሉ የሚያሳይ በሊቢያ፣ በደቡብ አፍሪቃ፣ በሜዲተራኒያን ባህርና በየመን አካባቢ የደረሰባቸውን ዘግናኝና ልብ ሰባሪ ዜና ስንመለከት በዘመናችን ታይቶ የማይታወቅ እጅግ አስደንጋጭ በመሆኑ በጣም አዝነናልተቆጥተናልም… Read the rest of this entry

ሰማያዊ ፓርቲ መንግስት የከፈተበትን የጥላቻ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰበ

መንግስት ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ እርምጃ የወሰደውን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ከህዝብ የገጠመውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰማያዊ ላይ የጥላቻ ዘመቻ እንደከፈተበትና ይህንን የጥላቻ ዘመቻውን እንዲያቆም ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳስቧል…. Read the rest of this entry

‹‹ልብሴን እንዳወልቅ ከታዘዝኩ በኋላ ራቁቴን በወንድ መርማሪዎች ፊት ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር›› ትላለች የዞን ዘጠኟ ማህሌት

ልብሴን እንዳወልቅ ከታዘዝኩ በኋላ ራቁቴን በወንድመርማሪዎች ፊት ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር›› ትላለች የዞንዘጠኟ ማህሌት ፋንታሁን፡፡
ጋሻው መርሻ ፈቃዱ የተባለ በአሁኑ ሰዓት ቂሊንጦ ታስሮ የሚገኝ የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪ የነበረ.. Read the rest of this entry

If Ethiopia’s economy is so vibrant, why are young people fleeing the country? – Al Jazeera

Within a week, Ethiopians were hit with a quadruple whammy. On April 19, the Libyan branch of the Islamic State in Iraq and the Levant (ISIL) released a shocking video purporting to show the killings and beheadings of Ethiopian Christians attempting to cross to Europe through Libya.. Read the rest of this entry

Afar Human Rights Organisation: Statement on the Situation of Ethiopians in South Africa, Libya and Yemen

The Afar Human Rights Organization would like to express our deep sorrow and pain on the gruesome crime committed on Ethiopians in Libya, South Africa and Yemen These latest shocking inhuman killings of innocent Ethiopians in South Africa, Libya and Yemen is very painful, in a successive suffering of Ethiopians… Read the rest of this entry

በጣም አስደንጋጭ ዜና .. ይህንን አስቸኳይ መልዕክት ሼር በማድረግ በየመን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንዲደርስ እናድርግ!!

በጣም አስደንጋጭ ዜና .. ይህንን አስቸኳይ መልዕክት ሼር በማድረግ በየመን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንዲደርስ እናድርግ!!

በጣም አስደንጋጭ ዜና ነው። ነገሩ እውነት ከሆነ በጣም ያስፈራል። ከሰሞኑ ሲያስጨንቀኝና አእምሮየን ረፍት ሲነሳው የነበረ ስጋት። የ ISIS ወደ የመን መግባት። በጦርነት የፈራረሱ አገራትን እንደ ምሽግ ተጠቅሞ ሰይጣናዊ የሽብር እንቅስቃሴውን እየፈጸመ የሚገኘው የ ISIS ቡድን ዛሬ የመን ሰንአ መግባቱን አወጇል Read the rest of this entry

%d bloggers like this: