በ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች። ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው መንገድ ላይ ተገድለው እንደተገኙ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ አመለከተ፣

እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት 2/2007 ዓ.ም ከመተማ ወደ ኮር ሁመር በሚወስደው መስመር ላይ ሲደርሱ…

ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እንደተገደሉ የገለፀው ይህ መረጃ። ይዘውት የነበረው የክፍለ ጦሩ ጠቅላላ ደመወዝ። 4 ሽጉጥ፤ 4 ክላሽና ሌላም ንብረታቸውን ባልታወቁ ገዳዮች እንደተወሰደ ሊታወቅ ተችሏል፣

እነዚህ ለጊዜው ስማቸው ያልተገለፀው ሟቾች የስርዓቱ የወታደር አባላት ሁለት የፋይናንስ አባላት የሺህ አለቃ ማዕረግ ያላቸው። አንድ ሻንበልና አንድ ደግሞ የመቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸው አራት መኮነኖች እንደሆኑ የደረሰን መረጃ አክሎ አስታውቋል፣

Posted on April 9, 2015, in ETHIOPIA ENGLISH. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: