Monthly Archives: May 2015

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ መግለጫ – “በምርጫ ተሸንፎ በስልጣን መቆየት አያዋጣም”

በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው ሁኔታ ነፃና ፍትሃዊ አለመሆኑን ባወጡት ሪፖርት አረጋግጠዋል::ወያኔ በምርጫው ቅስቀሳ ሂደት ድብደባ፣ አፈና ፣እስራት ፣ግድያ እና እንግልት በግልጽ ፈጽሟል:: (በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ እና በአርሲ ኮፈሌ የተፈጸመው ግድያ ፤ በእነ በቀለ ገርባ ላይ በበደሌ፣ ጅማ እና በነቀምቴ የተፈጸመውን ድብደባ ልብ ይሏል)::

Read the rest of this entry

አምነስቲ‬ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት

menschenrechte-banner

አምነስቲ‬ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ዋዜማ በኢትዮጵያውና መሰራታዊና ሰብአዊ መብት ላይ የተቀናጀና የተቀነባበረ አፈና በስፋት እየተካሄደ መሆኑን አጋልጧል። Read the rest of this entry

Ethiopian Election: “The political space has been closed” Yilekal Getinet

Mr. Yilkal Getnet, chairperson of the rising Ethiopian opposition Semayawi Party

Addis Ababa (AFP) – Ethiopia, Africa’s second-most populous country, holds general elections Sunday, the first since the death of long-time strongman Meles Zenawi whose successor Hailemariam Desalegn is seen as all but certain to stay in office.

Over 36.8 million Ethiopians have registered for the polls, considered by the international community as a key test of the state’s commitment to bring greater democracy to the Horn of Africa nation.

Rights groups routinely accuse Ethiopia of clamping down on opposition supporters and journalists and using anti-terrorism laws to silence dissent and jail critics….

.

Read the rest of this entry

Washington Versus Democracy and Freedom in Africa

A brief history of collaboration between Washington and authoritarian regimes in Africa. Read the rest of this entry

Rights groups said elections in Ethiopia, would not be free or fair

(AP) Rights groups said elections on Sunday in Ethiopia, Africa’s second most populous country, would not be free or fair due to a clampdown on freedom of speech… Read the rest of this entry

መነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት

በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት

Ethiopian air force

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ በአዋጅ ከስራ ውጪ እንዲሆን የፈረደበትን ግንቦት 1983 ዓ/ምን እሳቤ በማድረግ ከምስረታው እስከ አሳዛኝ ብተናው ድረስ የነበረውን ታሪክ በመፅሃፍ መልክ ለማዘጋጀት የተደረገው ጥረት አስርተ ዓመታትን አስቆጥሯል።

በቅብብሎሽ አንዱ በፃፈው ላይ ሌላኛውም እያከለ የተቋሙን ታሪክ ወደ ሙሉዕነት ለመቀየር ከፍተኛ ድካም ተደክሞበታል ። መፅሃፉን አንድ ሰው ያሳተመው ይምሰል እንጂ ባለቤትነቱ በህብረት ነው ።

ከእዚህ ወደ እዚያ ሲንከባለል የቆየው የመፅሃፍ ዝግጅት መነሻ አየር ኃይሉ በደረሰበት ዕጣ ፈንታ በእጅጉ በመቆጨት –…

Read the rest of this entry

ሰበር ዜና፡- የቦንጋ ምርጫ በግጭት ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

ሰበር ዜና፡- የቦንጋ ምርጫ በግጭት ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

በደቡብ ክልል በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ጊምቦ የምርጫ ክልል በግል ዕጩነት ተመዝግበው የሚወዳደሩት የዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች፣ ደኢሕዴን/ኢሕአዴግን ከወከሉት ዶ/ር መብራቱ ገብረ ማርያም ደጋፊዎች ጋር

በመጋጨታቸው ምክንያት በሥፍራው በመጪው እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. ይካሄድ የነበረው ጠቅላላ ምርጫ

No Western Observers for Ethiopian Elections

The only international observers during Ethiopia’s elections Sunday will be from the African Union, with opposition parties already feeling the AU observers are not demanding enough in their criticism of Ethiopia’s election Read the rest of this entry

የ 2007 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመጨረሻዋቹ ቀናት ገመናዎች በአስቸካ ይ ይታረሙ

/ ከዓረና ትግራይ የተሰጠ መግለጫ /  ዓረና መድረክ ያለፉት ምርጫዎች አስከፊ ገፅታዎችና በተለይ በ2002 አጠቃላይ ምርጫ ገዢው ፓርቲ የፈፀመው የዓፈና ትግባርና ውጤቱ በመቃወም ችግሩ በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ ሲታገለው እንደቆየና በ2007 ዓ/ም የሚካሄደው 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ በተመሳሳይ ችግር እንዳይደናቀፍ በሃገሪቱ የፖለቲካ ድባብና ለነፃ ምርጫ ጋሬጣ በሆኑ ጉዳዮች ከመንግስት ጋር ለመወያየት ጥያቄ አቅርቦ በገዢው ፓርቲ ህወሓት/ ኢህአዴግ ግትር አsም ሳይሳካ ቀርቶአል ..

ዓረና መድረክን ያሳሰበው በ2007 ምርጫ የተደቀነው ችግር ግን አልቀረም በምርጫ እቅድ ደረጃ የተቃዋሚዎች የምርጫ ድምፅ ዜሮ ለማድረግ የሚያስችል የተባለለት የአፈና እቅድ በመንደፍ መጀመሩን በወቅቱ በመረጃ አስደግፈን ለህዝብ ይፋ እንዲሆን አድርገናል ፡፡

Read the rest of this entry

ኃይለማርያም ደሳለኝ እምባ እስኪተናነቃቸው ድረስ በአርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ ተተቹ

ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትሩ ሚኒስትሮችንና የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በሙሉ ሲያስገመግሙ ከከረሙ በሁዋላ በመጨረሻ ራሳቸው 15 ሰአታት በፈጀ ግምገማ ተገምግመዋል። አብዛኞቹ በአቶ ሃይለማርያም የስራ ችሎታና አመራር ላይ ዘለፋ ቀረሽ ሂስ አቅርበውባቸዋል… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: