Blog Archives

መከላከያ ባልተሟላ ሰነድ 3.2 ቢሊየን ብር ወጪ አደረገ

በፌዴራል መ/ቤቶች – ወደ 1.4 ቢሊየን ብር አልተወራረደም – በ30 መ/ቤቶች 353.6 ሚሊየን ብር ደንብና መመሪያን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል – በ9 መ/ቤቶች 3.5 ቢሊየን ብር ባልተሟላ ሰነድ ወጪ ሆኗል፣… Read the rest of this entry

ከፋውንዴሽኑ ጀርባ… (ክፍል ፩) – ከተመስገን ደሳለኝ

By zenebu      ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

komያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ ቀልደኛ የባህር ማዶ ወዳጄ ‹‹እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ የኢህአዴግ ዋና ከተማ ሆነች እንዴ?›› ብሎ ፈገግ አሰኝቶኛል… Read the rest of this entry

ኢህአዴግ በኖርዌይ ገንዘብ ማሰባሰብ ተሳነው

1367158862926_762በስደት አገራቸውን ለቀው የወጡ ሰዎች ያለመሰለል መብት አላቸው። በህግም የተደነገገ ነው። ከለላ የሰጣቸውም አገር ይህንን የመከላከልና የመቃወም ግዳጅም አለበት.. Read the rest of this entry

በቤቶች ጉዳይ አቶ ሀይለማርያም የሰጡት መልስ የፓርላማ አባላቱን አስቆጣ

ሚያዚያ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትላንት የመንግስታቸውን የ2005 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት …ከፓርላማ አባላት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል የ40 በ 60 የተባለው የቤቶች ልማት ፕሮጀክትን አስመልክቶ የሰጡት ምላሽ ባልተለመደ መልክ የኢህአዴግ የፓርላማ አባላትን ጉምጉምታ አስከተለ…. Read the rest of this entry

በዋልድባ ገዳም ማይለባጣ እና ዶንዶሮቃ ላይ በታጣቂዎች ዘረፋ ተካሄደ

wa .         ማይለበጣ ቤተ-እግዚአብሔር በታጣቂዎች ተዘረፈ

·         ዶንዶሮቃ ላይ የሚገኘው የዋልድባ ገዳም ወፍጮ ቤትም በተመሳሳይ ታጣቂዎች ተዘርፏል

·         አባ ፍቅረማርያም የተባሉ አባት በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ በህክምና ላይ ናቸው

·         መናኝ ገብረመድኅን የተባሉ ስመ እግዚአብሔር ጠርተው ለምነው ከድብደባ ድነዋል

·         መናኝ ኅይለመለኮት የተባሉ አባት “ታጣቂዎች ዘረፉን፣… Read the rest of this entry

“ማፈናቀሉ የሚካሄደው በመንግሥት ትዕዛዝ ነው፤ ወደ ክስ እናመራለን”

“በቤኒሻንጉል የህወሃት ታጋዮች ሰፋፊ እርሻ አላቸው”

Justice Gavel

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ2000 ሺህ በላይ ትግሬዎች ባለይዞታ መሆናቸውንና ማንም ሳይነካቸው በሰላም እንደሚኖሩ፣ በቶጎ ወረዳ ከስልሳ በላይ ነባር የህወሃት ታጋዮች ሰፋፊ የእርሻ መሬት ወስደው በባለሃብት ደረጃ እንደሚገኙ የመኢአድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አስታወቁ። ከሌሎች ብሔረሰቦች ተለይቶ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ያለውን የአማራ ብሔረሰብ በድጋሚ ለማስወጣት መታቀዱንም በመረጃ ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል… Read the rest of this entry

በህወሓት የጉባኤ ኣጀንዳ ዙርያ ስብሰባ ሊጠራ ነው

ከኢህኣዴግ ጉባኤ በኋላ መሪዎቻችን (ከበፊቱ ብሶባቸው) መግባባት ኣቅቷቸዋል። በፌደራል ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች ያለ ዉጤት ይጠናቀቃሉ። ለምን ኣይግባቡም? (‘ቀሽም ጥያቄ’)። የሚያግባባ ነጥብ የላቸውማ። ድሮ (ከ‘ባለራእዩ መሪ’ ዕረፍት በፊት) ሁሉም ነገር እሳቸው ይሰሩት ስለነበር) በመሪያቸው ነበር ‘የሚግባቡት’ (አብረው የሚጓዙ)…. Read the rest of this entry

የኢህአዴግ ባለሥልጣናት በአዘቦቱ ቀን የት እየገቡ ነው?

እናንተ—- በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ፋውንዴሽን ምስረታ ላይ የተገኙት የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ያሉትን ሰማችሁልኝ? የእኛን አገር ለማመስገን ብለው የራሳቸውን ሞለጩት እኮ፡፡ ለነገሩ አሳዘኑኝ እንጂ አላዘንኩባቸውም፡፡ እንዴ — የእውነት ተቸግረው ቢሆንስ!…. Read the rest of this entry

ገዢው ፓርቲ ያልጠበቀውን የምር ጫ ውጤት አገኘ

ሚያዚያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:- ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ያለምንም ጠንካራ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረገው ምርጫ ያልጠበቀውን ውጤት ማግኘቱን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች አመለከቱ። Read the rest of this entry

ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም ህገወጥ ስራ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለሃብቶች “ኢህአዴግ ለሚያዚያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ብቻውን እየተወዳደረም ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል በግዳጅ ገንዘብ እየጠየቀ ህገወጥ ድርጊት እየፈፀመ እንደሆነና ድርጊቱም እንዳማረራቸው ለአዲስ ሚዲያ ገለፁ…… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: