Blog Archives

ኔልሰን ማንዴላ በሕይወት ቢለዩንም በመንፈስ አብረውን ይቆያሉ

በአፓርታይድ የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ብቻ ሳይሆን በዩ. ኤስ. አሜሪካ ጭምር ሽብርተኛ ተብለው ሲሳደዱ፣ ሲታሰሩና ሲሰቃዩ የሕይወታቸውን አጋማሽ የጨረሱ በመሣሪያ የታገዘ አመጽንና ሕዝባዊ እምቢተኝነትን አጣምሮ የያዘ ሁለ-ገብ ትግል በመምራት ለአፓርታይድ አገዛዝ ማብቃት ከፍተኛ ድርሻ ያለው የትግል አስተዋጽዖ ያደረጉ… Read the rest of this entry

በድጋሚ የወጣ የአቋም መግለጫ፤ ድምጼን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ!

በድጋሚ የወጣ የአቋም መግለጫ፤ ድምጼን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ!  እኔ ኦሮሞ ነኝ፡፡ ኦሮሞነቴን የሰጡኝ አባቴ እና እናቴ ናቸው እንጂ ከሱፐር ማርኬት ገዝቼው አይደለff449-yellowcard11ም፡፡ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊነቴን ያገኘሁት ከእናት እና ከአባቴ እንጂ አንዳች አካል እላዬ ላይ ለጥፎብኝ አይደለም…. Read the rest of this entry

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ

Zehabesha.News   ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል  ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/
‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት የኮሌጁን አስተዳደር ሕንጻ በመክበብ የማስገደጃ ርምጃዎችን መውሰድ መጀመራቸው ተገለጸ… Read the rest of this entry

ፕሬዚዳንት ኦባማ በአፍሪካ ጉብኝታቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እንዲደግፉ ተጠየቁ

ኢሳት ዜና:-አሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ዛሬ በሚጀምሩት የሴኔጋል፣ ደቡብ አፍሪካና ታንዛኒያ ጉብኝት በችግር ተዘፍቀው የሚገኙትን የአፍሪካ የመገናኛ ብዙሀንንና የሰአብአዊ መብቶች ተሟጋቾችን እንዲደግፉ ሂውማን ራይትስ ወች ጠይቋል… Read the rest of this entry

ሰበር ዜና ኔልሰን ማንዴላ እየተጠበቁ ነው

የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ጤና እጅግ አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ መዳከሙን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፅሕፈት ቤት አስታወቀ… Read the rest of this entry

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኢሃዴግ ፅህፈት ቤትና ህግና ፍትህ ቢሮ በክፍለከተማው ህገ ወጥ መጅሊስ አባላት ላይ ስለላ ማካሄድ ጀመሩ፡፡

በመጪው ረመዳን የሙስሊሙ ተቃውሞ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይችላል ፣ በዚህም ሳቢያ የክፍለ ከተማው መጅሊስ አባላት በጾም ወንጀል ለመስራት ሃራም ነው በሚል ፈሊጥ የመጅሊሱ አባላት ላይተባበሩን ይችላሉ በሚል ስጋት የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኢሃዴግ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ አበባ እሸቴ እና የክፍለከተማው ህግ እና ፍትህ ቢሮ ሃላፊው ባደረጉት ውይይት …. Read the rest of this entry

በአቃቤ ሕግና በፍረድ ቤቱ መካከል አለመስማማት እየነገሰ መሆኑ ተሰማ!

Ethiopian Musilms

‹‹ዳኞቹ እናንተ ናችሁ እኛ?›› ከዳኞቹ መካከል አንዱ ለአቃቤ ሕጎቹ ከተናገረው!

የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የክስ ሂደትን ታክኮ በአቃቤ ሕግና በዳኞች መካከል አለመስማማት መፈጠሩ ተነገረ፡፡ አለመስማማቱ የተፈጠረው አቃቤ ሕግ ለተደጋጋሚ ጊዜ በችሎት ውስጥ ከዳኞች ጭምር የበላይ መሆኑን ለማሳየት ጥረት በማድረጉ ነው ተብሏል…. Read the rest of this entry

ከእናንተ ከዳኞቹና የሞት ፍርድ እንድትበይኑብኝ ካዘዛችሁ ሰው ይልቅ እኔ ፍርድ ተቀባይ የዛሬ ወንጀለኛ የነገ ባለታሪክ ነኝ፡

መንግስቱ ንዋይ : መጋቢት 19 ፣ 1953 ዓ.ም የሞት ፍርድ ከተወሰነባቸው በኋላ የተናገሩት ንግግር

እናንት ዳኞች የበየናችሁብኝን የሞት ፍርድ ያለ ይግባኝ ተቀብያለሁ፡፡ ይግባኝ ብየ ጉዳየን የሚመለከትልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሆን ኖሮ ይግባኝ
ማለት በፈለግሁ ነበር… Read the rest of this entry

የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም (ገብረመድህን አርዓያ)

ፕርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት.. Read the rest of this entry

ኦባማ አርፍደው ወደ ኢትዮጵያ? “በአፍሪካ ብዙ ስራ አለን” ጆን ኬሪ

በአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ከሚገኙት የተለያዩ እንግዶችና ባለስልጣናት በተጨማሪ አራት ታላላቅ መሪዎች እንደሚገኙ እየተነገረ ነው። በዋናነት የሚጠቀሱትኦባማ .ሲሆኑ፣.የቻይና Read the rest of this entry

%d bloggers like this: