Blog Archives
Ethiopia: What’s love got to do with it?
በደቡብ ሱዳን እስከ ሐሙስ፣ ታኅሣስ 17 / 2006 ዓ.ም ባለው ጊዜም ቢያንስ የሰላሣ ኢትዮጵያዊያን ሕይወት መጥፋቱ ተዘገበ
ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከበደና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ አስታወቁ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ደቡብ ሱዳን ውስጥ የሚገኙት ከሃገሪቱ ነፃ መውጣት ጋር ተያይዞ የአካባቢው ሃገሮች ዜጎቻቸው ያለድንበር… Read the rest of this entry
አቶ ምህረት ደበበ እንደመብራት ቆጣሪ ከኃላፊነታቸው ተነሱ
የቀድሞው የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ምህረት ደበበ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በግምገማ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስ ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ገለፁ… Read the rest of this entry
2013 prison census, 211 journalists jailed worldwide
Saleh Idris Gama, Eri-TV Tesfalidet Kidane Tesfazghi, Eri-TV Imprisoned: December 2006 Tesfalidet, a producer for Eritrea’s state broadcaster Eri-TV, and Saleh, a cameraman, were arrested in late 2006 on the Kenya-Somalia border during Ethiopia’s invasion of southern Somalia… Read the rest of this entry
ከአዲስ አበባ ወደ ኪሊማንጃሮ የበረረው የኢትዮጵያ ቦይንግ 767 አውሮፕላን በአሩሻ ለማረፍ ተገደደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ኬኒያ ኪሊማንጃሮ የበረረው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 767-300 በታንዛኒያ አሩሻ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገዷል… Read the rest of this entry
ኦባንግ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር ተነጋገሩ “በራችሁን ዘግታችሁ እርቅ አውርዱ
ጎልጉል የድረ-ገጽ ጋዜጣ “ባለውለታችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አዝኖባችኋል፣ አርቃችሁ እዩ” “በትግሉ ወቅት ለነጻነት ስትዋደቁ ኢትዮጵያ በጋምቤላ አኙዋክ ምድር ላይ ሙሉ ከለላና ዋስትና በመስጠት ያበረከተችው አስተዋጽኦ የሚረሳ ነው?… Read the rest of this entry
የማንዴላ መልዕክት ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች፣ “በፍጹም እጅ እንዳትሰጡ !…”
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአፍሪካው ብልህ አንበሳ እና እረፍትየለሾቹ የኢትዮጵያ አቦ ሸማኔዎች – በፍጹም እጅ እንዳትሰጡ፣ ፍቅር የነገሰበትን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ለመገንባት ጥረታችሁን ቀጥሉ!…. Read the rest of this entry
በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ
በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ የአዲሲቷ አገር መሪ የሆኑት ሳልቫኪር የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ታማኝ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሌሊቱን ተኩስ መጀመራቸውን ተናግረዋል… Read the rest of this entry
ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ መሪ አጎታቸውን ገደሉ! ለቀሪዎቹ “መቀጣጫ” ነው ተብሏል!!!
የአና ጐሜዝና የኢህአዴግን “ፍቅር” እንመነው እንዴ?
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለንባብ የበቃው The Reporter የእንግሊዝኛ ጋዜጣ፣ በፊት ለፊት ገፁ ላይ “GOMEZ In the House” ከሚል ርዕስ ሥር ያወጣው ምስል “Best picture of the year” ለመባል የሚበቃ ነው፡፡ ታሪካዊ ፎቶግራፍ እኮ ነው-ታሪክ የሚናገር! እኔማ ብዙ ነገሮችን በውስጤ አመላላስኩ.. Read the rest of this entry