Blog Archives

ኦባንግ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር ተነጋገሩ “በራችሁን ዘግታችሁ እርቅ አውርዱ

ጎልጉል የድረ-ገጽ ጋዜጣ  “ባለውለታችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አዝኖባችኋል፣ አርቃችሁ እዩ”  “በትግሉ ወቅት ለነጻነት ስትዋደቁ ኢትዮጵያ በጋምቤላ አኙዋክ ምድር ላይ ሙሉ ከለላና ዋስትና በመስጠት ያበረከተችው አስተዋጽኦ የሚረሳ ነው?… Read the rest of this entry

በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ

በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ የአዲሲቷ አገር መሪ የሆኑት ሳልቫኪር የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ታማኝ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሌሊቱን ተኩስ መጀመራቸውን ተናግረዋል… Read the rest of this entry

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ መሪ አጎታቸውን ገደሉ! ለቀሪዎቹ “መቀጣጫ” ነው ተብሏል!!!

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኧን አጎታቸውንና በሰሜን ኮሪያ የሥልጣን እርከን ሁለተኛ የነበሩትን ጃንግ ሶንግ-ታዬክ አስገደሉ፡፡ ግድያውን በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ቢሆንም የመንግሥት ሚዲያ እንዳለው ከሆነ አጎትየው ጃንግ “መንግሥት ለመገልበጥ ሙከራ በማድረግ አስጸያፊ ወንጀል ሰርተዋል” ብሏል… Read the rest of this entry

«ድምጽ አልባው አስዛኝ የወገኖቻችን ለቅሷ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ! »

በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ መዝናኛ ክበብ ሰራተኞች ሰንደቃላማችን በተሰቀለበት ግቢ ግፍ እና በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑ ን ገለጹ ፡፤
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ሁለት የጸጥታ ጥበቃዎችን ጨምሮ ከ 13 በላይ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በስሩ እንደሚገኙ የሚነገረለት ይህ የመዝናኛ ማዕከል ከተቆርቆረ ሁለት አስርት አመታትን ቢያስቆጥርም ከቅርብ ግዜ ወዲህ…. Read the rest of this entry

የአና ጐሜዝና የኢህአዴግን “ፍቅር” እንመነው እንዴ?

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለንባብ የበቃው The Reporter የእንግሊዝኛ ጋዜጣ፣ በፊት ለፊት ገፁ ላይ “GOMEZ In the House” ከሚል ርዕስ ሥር ያወጣው ምስል “Best picture of the year” ለመባል የሚበቃ ነው፡፡ ታሪካዊ ፎቶግራፍ እኮ ነው-ታሪክ የሚናገር! እኔማ ብዙ ነገሮችን በውስጤ አመላላስኩ.. Read the rest of this entry

ሚሚ ስብሃቱ ጠረጴዛ ምን ያደርግላታል?

ከዳዊት ሰለሞን

ጠረጴዛ ከመመገቢያነት፣ለመጻፊያ ማስደገፊያነትና ከቁሳቁስ ማስቀመጫነት በተጨማሪ በዙሪያው በሚኮለኮሉት ወንበሮች የተነሳ ሰዎችን በአንድነት መሰብሰብ በመቻሉ የሐሳብ መንሸራሸሪያ መድረክ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡በጠረጴዛ ዙሪያ የሚቀመጡ ግለሰቦችና ቡድኖች በፊት ለፊታቸው በተዘረጋው ጠረጴዛ ላይ ሐሳባቸውን….. Read the rest of this entry

ሂዩማን ራይትስ ዋች ሳዑዲ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን ሥጋቱን ገለፀ

የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጀመረውን ፍልሰተኛ ሠራተኞችን በኃይል የማስወጣትን እርምጃ ተከትሎ እዚያ የቆዩ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኛ ሠራተኞች የአካላዊ ጥቃት ተጋላጮች መሆናቸውንና አንዳንዶቹም መገደላቸውን… Read the rest of this entry

Public meeting with Ginbot7 movement for Justice in Bergen Norway

Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 2013 with guests from Ginbot7 movement for Justice, Freedom and Democracy high official, Dr…. Read the rest of this entry

የሳዑዲ ጉዳይ የዛሬ አዳዲስ መረጃዎች – በነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከ40 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ገብተዋል ይሉናል፤ የሳዑዲ ባለስልጣናት ደግሞ 28 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ነው ወደ ሃገራቸው የላክነው ይላሉ። ዶ/ር ቴዎድሮስ 13 ሺህ ሰው ከየት ሸቅበው ነው?… Read the rest of this entry

ተዋርደን አንቀርም!

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት  (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)
ሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እያደረሰች ያለውን ግፍና በደል በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ፓርቲያችን በወሰነው መሰረት ለሚመለከተው ክፍል አሳውቀን ነበር። መቼም ህዝባችን በጭቆና ውስጥ ስለኖረ በመብቱና በግዴታው መሀል ያለውን ድንበር በውል ካለመረዳቱ የተነሳ ሰልፉ እንዲደረግ ስለመፈቀዱ በተደጋጋሚ ስንጠየቅ ነበር….. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: