Blog Archives

ሞርሲ ተነሱ፣ ሕገመንግሥቱ ተቋረጠ

ሕገመንግሥቱን ማቋረጣቸውንና ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ሞርሲን ከሥልጣናቸው ማስወገዳቸውን የግብፅ ወታደራዊ አዛዥ አስታወቁ፡፡ የሃገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄነራል አብዱል ፋታህ ኻሊል አል-ሲሲ ከተቃዋሚዎች ተወካዮች እና ከሐይማኖት መሪዎች ጋር ሆነው በሰጡት መግለጫ ሕገመንግሥቱን በጊዜያዊነት ማቋረጣቸውን ተናግረዋል… Read the rest of this entry

በቤተመንግስት ዙሪያ የተገደለው ሰው ማንነት ታወቀ

ሰኔ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም   ኢሳት ዜና :-ኢሳት ዜናውን ይፋ ካደረገው በሁዋላ የሟቹ ጓደኛ የሆነ አንድ ግለሰብ መረጃውን ለሟቹ ባለቤት በሚስጢር ማስተላለፉንና ባለቤቱ እና ልጆቹ በጋራ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል በመሄድ አስከሬኑን መለየታቸው ታውቋል… Read the rest of this entry

ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል

(ከኢየሩሳሌም አርአያ)  የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ…. Read the rest of this entry

የግል ባንኮች ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ እንደሚጥል የባንክ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ…. Read the rest of this entry

የግብፅ ሕዝባዊ አመፅ ፕሬዚዳንቱን ሥጋት ውስጥ ጥሏል ! አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው

-የጦር ኃይሉ ጣልቃ ሊገባ ነው -አሜሪካ ኤምባሲዋን ለጊዜው ልትዘጋ ነው

የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደ ምርጫ ወደ ሥልጣን ቢወጡም ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ የተለዩ ሆነው አልተገኙም በሚል፣ ወደ ሥልጣን በወጡበት የአንደኛ ዓመት ክብረ በዓል ቀን ከሥልጣን ለማውረድ ከ15 ሚሊዮን በላይ ግብፃውያን ተሰናድተዋል.. Read the rest of this entry

ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው

ከኢየሩሳሌም አርአያ  ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ “አላማና ግብ” አላቸው… Read the rest of this entry

በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮች ሳይሰሙ ቀሩ

በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው በማረሚያ ቤት በሚገኙት የካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ መምህራን ላይ፣ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሰኔ 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀርበው ይሰማሉ ቢባልም ሳይሰሙ ቀርተዋል፡…. Read the rest of this entry

በአቃቤ ሕግና በፍረድ ቤቱ መካከል አለመስማማት እየነገሰ መሆኑ ተሰማ!

Ethiopian Musilms

‹‹ዳኞቹ እናንተ ናችሁ እኛ?›› ከዳኞቹ መካከል አንዱ ለአቃቤ ሕጎቹ ከተናገረው!

የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የክስ ሂደትን ታክኮ በአቃቤ ሕግና በዳኞች መካከል አለመስማማት መፈጠሩ ተነገረ፡፡ አለመስማማቱ የተፈጠረው አቃቤ ሕግ ለተደጋጋሚ ጊዜ በችሎት ውስጥ ከዳኞች ጭምር የበላይ መሆኑን ለማሳየት ጥረት በማድረጉ ነው ተብሏል…. Read the rest of this entry

ሕወሓት እንደፓርቲ-ግብጽ እንደሃገር-/ክፍል 2

ግብጥ የሃገርዋን ጥቅም ለማስከበር የማትቆፍረው ጓድጓድ እንደማይኖር ወያኔ ሳይረዳው ቀርቶት ሳይሆን እንደአዲስ ለመንግስት ጋር ለመደራደር ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ቢያገኝም ካለፈው የቀጠለ
በአሁን ሰኣት በወያኔ ውስጥ እየተከሰተ ያለውን መከፋፈል እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንሆን የተለያዩ መንግስታት ለብሄራዊ ትቅሞቻቸው ሲሉ በአንክሮ እየተከታተሉት ነው…. Read the rest of this entry

ከእናንተ ከዳኞቹና የሞት ፍርድ እንድትበይኑብኝ ካዘዛችሁ ሰው ይልቅ እኔ ፍርድ ተቀባይ የዛሬ ወንጀለኛ የነገ ባለታሪክ ነኝ፡

መንግስቱ ንዋይ : መጋቢት 19 ፣ 1953 ዓ.ም የሞት ፍርድ ከተወሰነባቸው በኋላ የተናገሩት ንግግር

እናንት ዳኞች የበየናችሁብኝን የሞት ፍርድ ያለ ይግባኝ ተቀብያለሁ፡፡ ይግባኝ ብየ ጉዳየን የሚመለከትልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሆን ኖሮ ይግባኝ
ማለት በፈለግሁ ነበር… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: