Blog Archives

አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እዲሆን ጠየቀ

Finote nestanetላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡  ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ… Read the rest of this entry

ሰበር ዜና! ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ዛሬም በኦስሎው፣ ታሪክ ሰሩ!

ወያኔ በልማት ስም ገንዘብ ለመቃረምና ደጋፊ ለመመልመል አቅዶ ከሳምንት በፊት በስታቫንገር አንዲሁም በዛሬው እለት ደግሞ በኦስሎ ስብሰባ ለመጥራት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው የውርደት ካባቸውን ለብሰው መሄድ እጣፋንታቸው እንዲሆን የግድ ሆኗል ….. Read the rest of this entry

ታሪክን በመሰረዝና በመደለዝ ማስተካከል አይቻልም (ያማራ ድምፅ)

ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክን በመሰረዝና በመደለዝ ማስተካከል አይቻልም።ሁላችንም እንደምናውቀው ላለፈው ሃያ ሁለት ዓመት የወያኔ ዘረኛ አገዛዝ የአገራችንን ህዝብ በዘር ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል።አሁንም በመግዛት ላይ ነው። በዚህ 22 ዓመት ውስጥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የአገዛዙን ብትር በአንድም ሆነ በሌላ መልክ Read the rest of this entry

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ስለሶማሊያው ጦር ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጡ

ኢትዮጵያ ሶማሊያ ውስጥ ያሏትን ወታደሮቿን በማውጣት ኃላፊነቷን አታሣንስም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ፡፡

ሚኒስትሩ ይህንን የሃገራቸውን አቋም ያሳወቁት ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ነው…. Read the rest of this entry

የኦነግ ግልብጥ የሌንጮ ለታ ፀረ_ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሸፍጥና የለበጣ አቋም

ሌንጮ ለታ፥ የተባለው አንጋፋ የኦነግ ግልብጥ ዩሃንስ ለታ ተብሎ የሚታወቅ የወለጋ ወይም የዳሞት ክፍለ ሃገር ሰው ነው። (ወለጋ የጥንት ስሙ ዳሞት ነበር የሚባለው)። ይህ ሰው የፖለቲካ ክላውት ወይም ወታደራዊ ጉልበት ፈጽሞ የሌለው እንደ ስብሃት ነጋ እንደፈለገው የሚቀደድና የሚናቆር ችግር ፈጣሪ ልግመኛ ደማጐግ ነው።

Read more:  http://www.ethiolion.com/Pdf/04242013Doc1.pdf

የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት

kareየቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ የኅብረቱ ዋና መቀመጫና ለአፍሪካ አንድነትም ሆነ ለኅብረቱ እውን መሆን ከንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ ደርግ እና አቶ መለስ ዜናዊ ድረስ ብርቱ ጥረት ግንባር ቀደም ሚና በተጫወተችው በኢትዮጵያ፣ በመዲናችን አዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ለማክበር መጠነ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ ለበዓሉ ዝግጅትም ልዩ ኮሚቴ ተዋቅሯል.. Read the rest of this entry

የኢትዮጵያ ምርጫ፤ ሰብአዊ መብትና ዉዝግብ

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን ዲሲ የደረሰንን ዘገባ ከተከታተላችሁት፥ የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አርብ ማታ ይፋ ያደረገዉ ዓመታዊ ዘገባ ከጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም መግለጫ ጋር መቃረኑን አስተዉላችኋል… Read the rest of this entry

የመረጥኩበት ምክንያት በቀበሌ የሚያገኙት አንዳንድ አገልግሎት እንዳልከለከል በመፍራት ነው!!

አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንደሚገልጹት፣ ወደ ምርጫ ጣቢያ በመሄድ በፈቃዳቸው የተመዘገቡት አብዛኛዎቹ የኢሕአዴግ ደጋፊዎች ናቸው፡፡ ሌሎች ደግሞ ካርድ ውሰዱ በሚል በተደረገባቸው ከፍተኛ ቅስቀሳና ግፊት መሆኑን ይናገራሉ… Read the rest of this entry

የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ፕሬዚዳንትነታቸው ተነሱ

የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ተነስተው በፌደራል መንግስት መመደባቸው ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በክልሉ በተካሄዱ ተከታታይ የስራ አስፈፃሚ…. Read the rest of this entry

የኦሮሞ ልጆችን እያፈሱ የሚከቱት ግን ኦነግን ፍራቻ ብቻ ነው?

በቢሾፍቱ ደብረዘይት በተከበረው የእሬቻ በአል ላይ ወያኔ ያፈናቸውን ወጣቶች እንዳለቀቀ እንዲሁም እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳላቀረባቸው የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጡ::የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቀሳቃሽ እና አስተባባሪ  ናቸው በሚል ሰበብ የታሰሩት ዜጎች ተመርጠው ከህዝብ መሃል ታፍሰው የተወሰዱ እንደነበር ተዘግቦ ነበር:;ይህን ተከትሎ የታሰሩትን ሰዎች ትፈታላቹ ከወጣቶቹ ጋር ከጀርባ ትተባበራላቹ በሚል የኦሮሚያ እና የፌዴራል ፖሊሶችም የታሰሩ ሲሆን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለ6 ወራት በእስር ቤት እየተንገላቱ መሆኑን ከቢሾፍቱ ደብረዘይት የመጡ መረጃዎች ጠቁሟል::በቢሾፍቱ ደብረዘይት በተከበረው የእሬቻ በአል ላይ ወያኔ ያፈናቸውን ወጣቶች እንዳለቀቀ እንዲሁም እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳላቀረባቸው የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጡ::የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቀሳቃሽ እና አስተባባሪ  ናቸው በሚል ሰበብ የታሰሩት ዜጎች ተመርጠ…ው ከህዝብ መሃል ታፍሰው የተወሰዱ እንደነበር ተዘግቦ ነበር:;ይህን ተከትሎ የታሰሩትን ሰዎች ትፈታላቹ ከወጣቶቹ ጋር ከጀርባ ትተባበራላቹ በሚል የኦሮሚያ እና የፌዴራል ፖሊሶችም የታሰሩ ሲሆን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለ6 ወራት በእስር ቤት እየተንገላቱ መሆኑን ከቢሾፍቱ ደብረዘይት የመጡ መረጃዎች ጠቁሟል::     posted by Issa Abdusemed

%d bloggers like this: