ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡

የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ጥላቻን የፖለቲካ መጠቀሚያ መሳሪያ አድርጎት ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ በዘ-ህወሀት እየተቀነቀነ ያለው የጭቃ ግድግዳ ጥላቻ በሕዝባዊ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አመጽ ዶግ አመድ እየሆነ በየቦታው ባስደማሚ ሁኔታ በራሱ በዘ-ህወሀት ላይ በመፈረካከስ ላይ ይገኛል፡፡ ክልሎች (የዘ-ህወሀት የአፓርታይድ ባንቱስታንስ አቻ) እንደበረዶ ሲሟሙ እንደ ቅቤ ሲቀልጡ በዓይናችን በብረቱ በመመልከት ላይ እንገኛለን፡፡ ዘ-ህወሀት ላለፈው ሩብ ክፍለ ዘመን ያህል ስልጣንን ጠቅልሎ በስልጣን ማማ ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ እንዲቆይ ያደረገው ዋና ምክንያት ጭፍን የጎሳ እና የኃይማኖት ጽንፈኝነት የፖለቲካ ጥላቻን ሲያራግብ በመቆየቱ ነው፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በየቦታው ከዘ-ህወሀት የክልል እስር ቤት በሮችን በሰላማዊ አመጽ እየሰበሩ በመውጣት ላይ ይገኛሉ፡፡ ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በጥላቻ ጌቶች ላይ በአስደማሚ ሁኔታ በማመጽ ላይ ይገኛሉ፡፡ (more…)

Home » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም… » ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው! (ከይገርማል) ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው! (ከይገርማል)

ከይገርማል

አንዳንድ ሰዎች “ለምን ትግሬወችን ከወያኔ ጋር አዳብላችሁ ትወነጅላላችሁ?” ብለው ሲቆጡ አንዳንዴም ሲሳደቡ እያየን: እየሰማን: የጻፉትንም እያነበብን ነው:: እነዚህ ሰዎች ከሁለት የተለያዩ አቅጣጫወች የተነሱ ሊሆኑ ይችላሉ::

የመጀመሪያወቹ የመንግስትን አስነዋሪ: ከፋፋይ: ጨቋኝና ዘረኛ ስርአት በማውገዝ ለውጥ መምጣት አለበት ብለው የሚከራከሩና የሚታገሉ አስር የማይሞሉ ትግሬወችን ስም በመጥቀስ ትግሬን ከወያኔ ጋር ደርቦ መወንጀሉ የእኒህን የጸረ ወያኔ ትግል አራማጅ የሆኑ ትግሬወች ትግል ብላሽ የሚያስቀር ብቻ ሳይሆን በተስፋ መቁረጥ ወደወያኔ እንዲጠቃለሉ የሚገፋ ስለሚሆን የተቃውሞውን ጎራ ይጎዳል የሚሉ የዋሆች ናቸው:: (more…)

በኢትዮጵያ ያለው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነውን? (ክፍል አንድ፣ በይገረም አለሙ)

በይገረም አለሙ

ህገ መንግስታዊውን ሥርዓት በሀይል ለማፈረስ የሚል ክስ  በሀገራችን ተራና የተለመደ ነገር ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ በስፋት የታወቀው፣ ምን አልባትም የተጀመረው  በቅንጅቶች  ክስ ይመስለኛል፡፡ ለሥልጣን ያሰጋሉ ተብሎ የተገመቱ ዜጎችን በዚህ እየወነጀሉ በመገናኛ ብዙሀን መናገሩንም የጀመሩት አቶ መለስ  ናቸው፡፡ ለነገሩ ከደደቢት እስከ ምንይልክ ቤተ መንግስት የተሰራ የተነገረው ሁሉ የአቶ መለስና  የአቶ መለስ ብቻ አንደሆነ ተነግሮን የለ፡፡ እናም የእኛ የሆነ የምንለውም የምንሰራውም የለንም ሁሉም በአቶ መለስ ተወጥኗል ተነግሯል የእኛ ስራ የሚሆነው  የርሳቸውን ማስቀጠል ነው በማለት አሳፋሪውን ነገር በኩራት የነገሩን ሰዎችም ህገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ የሚለውን ውንጀላ ቀጥለውበታል፡፡ (more…)

የሕዝብን አመጽ የሚያሸንፍ ኃይል የለም! (ይፍሩ ኃይሉ)

በይፍሩ ኃይሉ

በቅርቡ ”ጎንደር፤ እሳቱን በሣት ያጠፋ ጀግና ነው “ በሚል አረዕስት ባቀረብኩት ሐተታ ውስጥ የወልቃይት ጠገዴን የማነት ጥያቄ ተመርኩዤ ነበር። በዚያ ላይ የጎንደር ቁጣና ያስከተለው፤ ከአትናፍ እስከ አጥናፍ የተቀጣጥጠለ የሕዝብ በውልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ላይ ብቻ የተወሰነ ሣይሆን፤የመላው የኢትዮጵያን ሕዝብ የልብ ትረታንና ብሶት የነካ በዉድም ሆነ በግድ ወያኔ ከሥልጣን መውረድ አለበት የሚል ነው ። ከእንግዲህ የወያኔን የግፍ ቀንበር የምንሸከምበት ጫንካችን ትልጧልና ከትከሻችን በፍጥነት ይዉርድልን” እያለ ነው የሚጮኸው። ይህ ገና የመጀመሪያው “በቅቶኛልና የአዳምጠኝ” ጩኸት እንጂ ወያኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ የደገሰለትን ያወቀው አይመስለኝም። እንደለመደው ያችኑ ያችን የከፋፍለህ ግዛ ዘዴውን እንዳይጠቀም ጎንደር ከኦሮሞው ከመራቁም በላቅይ ‘ የኦሮሞ ሕዝብ ስቃይ የኔም ስቃይ ነው፤ የኦሮሞ ደም ሲፈስ የኔ ደም እንደፈሰሰ እቆጥረዋለሁ “ እያለ ሰንደቁን አንግቦ ሲጮሕበት ወያኔ ወዴት ይሩጥ? ግን ያንኑ የፈረደበትን የትግራይን ሕዝብ ከማወናበድ አልጠቆጠበም። ጥቂት የአማራ ሆዳሞችና ለላንቲካ የተቀመጠው ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፤”ወልቃይት የትግራይ አካል ለመሆኗ ታሪክ ይመስክራል..” እያሉ ማንዛረጥ ጀመሩ።የጎንደር ሕዝብና የኢትዮጵያ የታሪክ ምሁራን ከት ብለው ሳቁ አሁንም እየተንከተከቱ ነው። የወያኔ የቅርብ ወገኖቹና የቀድሞ ታጋዮቹ፤”የደም ዋጋህ ነው” እየተባለ፤ከድሃ እየተነጠቀ ዛሬ ባለቪላ፤ ባለብዙ መኪና፤ባለ ብዙ ኃብት፤አብሮ ከወያኔ ጋራ ወልቃይት ጥገዴም ላይ ሆነ በሥላን ሙጥኝ ማለት ለኔ ይገባኛል ቢል አይፈረደበትም። ከሃያ አምስት ዓመት በፊት ለግሩ ጫማ ያልነበረው፤ዛሬ የግሩ ጫማ ከጣሊያንና ከስፔይን፤ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ የመጣ ነው። የዛሬ ሃያ አምስት ዓመት የወያኔ ተጋድይ፤ቁርሱን በልቶ ለምሳውና ለራት፤”ከየት ይመጣ ይሆን?” እያለ ሲጨነቅ የኖረ፤ዛሬ እምብርቱ እስኪገለበጥ በዚግኒና በጢብሲ፤በዶሮወጥና በምንቸት አብሽ ይቀበተታል። ጮማ እንደጎመን የቆርጣል።የኢትዮጵያ ድሃ በጠኔ ሲሰቃይ፤ ወያኔ በቁንጣን ሲፈራገጥ ያድራል። እንኳን ቀምሶት ሰምቶት ያማያውቀውን ዊስኪና ብራንዲ፤ሻምፔኝና ዉድ የወይን ጠጅ ይጎንጫል።ጢንቢራው እስክዞር ድርስ ሰክሮ፤ በየቡና ቤቱ ሽንቱን በሱሪው ላይ ያንዠቀዠቀ፤ ከኪሱ ሽጉጡን አውጥቶ በሰው መያል ጥይት ይተኩሳል። ጸጥታ አስከባሪው ጸጥታውን ያደፈርሳል። የዚህ ዓይነት ባለጌ ከዚህ  ከተንጠለጠለበት ኮርቻ በፈቃዱ ይወርዳል ማለት ዘበት ነው። “ዋይ!ከዚህ ወርጄ እንደገና አጸበለስ ለቀማ የምሄደው?” ነው የሚለው። ይህ የሚወገደው በግድ ገባር ግንብሩን እያሉ በማጋደም ብቻ ነው። ሚያሳዝነው፤ከማራው፤ ከኦሮሞውና ከሌላውም ብሔረሶቦች ተውጣተው፤ከወያኔ ጋራ ለግል ጥቅም ሲሉ ብቻ፤ወገኖቻቸውን ሲገድሉና ሲያስገድሉ፤ከወያኔ ጋራ አብረው ሲዘርፉ የኖሩ ባንዳዎች ዛሬ መሬ ተከፍታ ብትዉጣቸው ይሻላል። ቀኑ የመሸው ለወያኔ ብቻ አይደለም ለሱም ጭምር ነው። ዛሬ እነሱና ወያኔ የታሰፈሩበት መርከብ ይዙዝቸው ሊሰምጥ ከዉቂያኖስ ላይ እየዋለለ ነው።Revolt in Ethiopia (more…)

በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የአቋም መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን።

በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ዙሪያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት መነሻ በማድረግ ያወጣውን መግለጫ በመደገፍ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የተሰባሰብን ተወካዮች ባካሄድነው አስቸኳይ ጉባኤ በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በሰፊው ተመልክተን የጋራ የአቋም መግለጫ አውጥተናል። (more…)

ethiopia studentprotests

በመጪው አመት 2009 የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል የሚል ስጋት ሕወሓት አድሮበታል::የተለመደው ስልጠና በ2009 መስከረም ይጀምራል::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

ተማሪዎችን በስነ ልቦና አዘጋጅቶ የወያኔን አገዛዝ እንዲቃወሙ ማደራጀት ማስተባበር ይጠበቅብናል:: ከደህንነትና ስለላ ቢሮ የተገኙ መረጃዎች እንደሚተቁሙት በኢትዮጵያ የተነሳውና ከዳር እስከዳር የተቀጣጠለው የለውጥ ጥያቄ ሕዝባዊ የአብዮት ማእበል የመስከረም ወር የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል በሚል ስጋት ለአስተማሪዎች ለወላጆችና ለተማሪዎችና ለትምህርት ባለሙያዎች ስልጠና ተዘጋጅቶ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እንደሚሰጥ ታውቋል::

ይህንን ስልጠና ለመተግበር ይረዳ ዘንድ ከደህንነት ቢሮ ለሽፈራው ሽጉጤ የተላለፈው መመሪያ መሰረት ያደረገ ስብሰባ በአዳማ ከተማ የጠቅላላ ትምህርት ዘርፍ ሀገራዊ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በሚል እየተደረገ እንደሆነ ተጠቁሟል::ለዚህ ስልጠና የሚውል የአስራእምስት ቀን ከፍተኛ የአበልና የትራንስፖርት በጀት ከምግብ ጋር መመደቡ ተሰምቷል::

የደህንነት ቢሮ ለሽፈራው ሽጉጤ በላከው ትእዛዝ መሰረት መስከረም 3 2009 ጀምሮ ለ15 ቀናት አስተማሪዎች፣ ተማሪዎች፣ ወላጆችና የትምህርት ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ስልጠና በመላው አገሪቱ ሊሰጥ የታቀደ ሲሆን ሕወሓት በዚህ ስልጠና ተማሪዎችን እና ወላጆችን የማስፈራራት በመምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች ላይ ደሞ ተጽእኖ የሚፈጥር ሰነድ ያዘጋጀ ሲሆን በዚህ የስልጠና ሰነድ ላይ እንደከዚህ ቀደሙ ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተዘጋጀው ሰነድ በማሻሻል ተመሳሳይ የሆነ የፖለቲካ ስልጣን ማስረዘሚያ ቃላቶች የታጨቁበት መሆኑ ታውቋል::በመላው ኢትዮጵያ ያሉ አስተማሪዎች፣ ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች፣ ሁሉም የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ የትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም ወላጆች የሚሳተፉበት እንደከዚህ ቀደሙ በተለመደው መልኩ አፋቸውን ሊያሲዝልኝ ይችላል የሚል ስልጠና በሕወሓት ካድሬዎች ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ስልጣና ካልተጠናቀቀ ትምህርት እንዳይጀመር የደህንነት ቢሮ አዟል::

Image may contain: one or more people and outdoor

 

ዜና ጎንደር፦

በአሁኑ ሰአት ጎንደር በተኩስ እየተናወጠች ትገኛለች የሟችዎችም ቁጥር ጨምሯል ብዙ ወጣቶዎች ቆስለዋል የአጋዜ ጦር ህዝብን እየፈጀሁ ይገኛል ።
ህዝቡም አልበገርም እያለ እየተፉለመሁ ነው ።

Nigiste Saba-Ethiopia's photo.
Nigiste Saba-Ethiopia's photo.
Nigiste Saba-Ethiopia's photo.

(ሰበር ዜና) – በጎንደር ለምን ነጭ በነጭ ለበሳችሁ በሚል የትግራይ ነጻ አውጪ አልሞ ተኳሽ በወሰደው እርምጃ 4 ሰዎች በጥይት ተገደሉ

August 20, 2016

በዛሬው እለት በጎንደር የአምባገነኑን መለስ ዜናዊን ሙት ዓመት አናከብርም ብለው ነጭ ልብስ በመልበሳቸው በአልሞ ተኳሾች ከተገደሉት 4 ሰወች አንደኛው::

በዛሬው እለት በጎንደር የአምባገነኑን መለስ ዜናዊን ሙት ዓመት አናከብርም ብለው ነጭ ልብስ በመልበሳቸው በአልሞ ተኳሾች ከተገደሉት 4 ሰወች አንደኛው::

(ዘ-ሐበሻ) በዛሬው እለት ጎንደር ከተማ የአቶ መለስ ዜናዊን ሙት ዓመት አናከብርም በሚል ለተቃውሞ ነጭ በነጭ ከለበሱት መካከል በአጋዚ ሰራዊት 4 ሰዎች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ:: የአጋዚ ጥይት ሰለባ ከሆኑት መካከል አንዱ ወጣት ፎቶ በማሳት የሚተደደር ወጣት ግዛቸው የሚባል እንደሆነና ለምን ነጭ ልብስ ለበስክ በማለት ቀበሌ 03 አስተዳደር አካባቢ ከጓደኞቹ ነጥለው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድበው ከገደሉት በኋላ አስከሬኑን ወደ ጎንደር ሆስፒታል ወስደው ጥለውት ተገኝቷል ሲሉ ዘ-ሐበሻ ያነጋገረቻቸው የአይን እማኞች ገልጸዋል:: (more…)

ኑ እንዋቀስ፣ የአንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ድምፅ (ከይኄይስ እውነቱ)

ከይኄይስ እውነቱ

ኢትዮጵያ የምትባል አገር ከምድረ ገጽ እንድትጠፋ ከደደብ (ቢት) በርሃ ስለተነሳውና መሠረቱን ትግራይ ያደረገው የደናቁርት ስብስብ ማንነት ዛሬ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የአደባባይ ምሥጢር ሆኗል፡፡ ይህ መሠሪና ዘረኛ የመንደርተኞች ቡድን ከሰውነት በታች ያዋረዳቸው ኢትዮጵያውያን በሚችሉት ሁሉ ከጥፋቱ እንዲመለስ ቢመክሩት ቢያስመክሩት ተማጽኖ ቢያደርጉለትም በእምቢተኝነቱ ፀንቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ በወያኔ መሪር አገዛዝ ከተያዘበት ካለፉት 25 ዓመታት ጀምሮ አሉ የሚባሉ ጸዋትወ መከራዎች ኹሉ የደረሰበት ሲሆን፣ አሁንም በዚህ የጥቂት ዘረኞች ሥርዓት የባርነት ቀንበር ሥር ይገኛል፡፡ አሁን የግፍ ጽዋው ሞልቶ እየፈሰሰ ያለበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በአንፃሩም ብሶቱ/ምሬቱ ጣራ በመንካቱና ሕዝቡም በቃኝ እምቢኝ በማለቱ ያለማንም አደራጅና አስተባባሪ በግፈኛው ወያኔ ላይ ቆርጦ ተነስቷል፡፡ መሞትን ብቻ ሳይሆን ከአውሬዎቹ ወያኔዎች ጋር የትግል ትንቅንቅ ከጀመረ ውሎ አድሯል፡፡ (more…)

ጀግናው የጎንደር፤ የጎጃም፤ የሸዋና የወሎ አማራ ህዝብ ሆይ (ዶ/ር ደጀኔ አለማየሁ ላቀው)

ዘርህን፤ ሃገርህንና ማንነትህን ከጥፋት ለመጠበቅ ላለፉት ሳምንታት ያሳየሃቸዉን የጀግንነት የብልህነትና የሃገር ወዳድነት እርምጃ በጽሞና መላው አለም አይቷል። ኢትዮጵያም የተደፋ አንገቷን ቀና አድርጋ አይታለች፤ ተደስታለች፤ በርግጥም ልጆቸ አሉ ብላለች። በቅርቡም እነሳለሁ፤ እንደገናም አብባለሁ ብላለች።

እርምጃህም የትግራይ ወያኔ የአማራዉን ህዝብ፤ ታሪክ፤ ባህልና ያስተሳሰብ ሃያልነት እንደማያዉቀውና አማራው ታጋሽ ህዝብ እንደሆነ፤ ግን ምንጊዜም የኢትዮጵያ መካች፣ ደጀንና አለኝታ ህዝብ መሆኑን ነው ። ትግስት ፍርሃት ሳይሆን ብልህነት፤አስተዋይነት ነው፤ የበሰለ የባህል ነጸብራቅ ዉጤት ነው ። (more…)

%d bloggers like this: