Blog Archives
ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ! ከግርማ ሞገስ
ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013)
ከግርማ ሞገስ ስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል ከጀመሩ ከአመት በላይ ሆኗቸዋል። ከአንድ አመት በፊትም ሆነ ዛሬ ጥያቂያቸው አልተለወጠም። ከሞላ ጎደል ጥያቄዎቹ ባጭሩ እንደሚከተለው ሊቀርቡ ይችላሉ፥.. Read the rest of this entry
Counter Extremism with Freedom in Ethiopia
From Somalian anarchy to Eritrean and Sudanese tyranny and civil strife, the Horn of Africa has long been a turbulent region. A notable exception has been the nation of Ethiopia. Read the rest of this entry
የዳውሮ ሕዝብ ያካሄደው መራር ትግልና ውጤ
በደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው የዳውሮ ዞን ሕዝብ ለህወሓት መራሹ መንግሥት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበርና ሕዝቡ ላቀረበው ጥያቄ ተመጣጣኝ ምላሽ በመነፈጉ በመንግሥት ላይ በተለያዩ ጊዜያት ማመጹን በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲዘገብ ሰንብቷል። Read the rest of this entry
አፈትልኮ በሚስጥር የወጣ የአህባሽና የመንግስት ዉይይት video
(Must Listen) One of the clear evidence on the Involvement of Ethiopian Government on muslims religious affairs.( አፈትልኮ በሚስጥር የወጣ የአህባሽና የመንግስት ዉይይት ) Read the rest of this entry
Aljezzera Report that Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim.
Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested
Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested
Breaking News: Thousands of Muslims have protested against the government today
Published On: Fri, May 11th, 2012
Breaking News: Thousands of Muslims have protested against the government today Share This Tags
ADDIS ABABA — Security was tightened in the Capital Addis Ababa. Defying government threats, Ethiopian Muslim have vowed to continue their protests against the “Ahbashism Campaign” instigated by the government and “Majlis”.
“Call me a terrorist but I will defend my religion,” a muezzin in a mosque at the outskirts of Addis Ababa said in his sermon, denouncing the Al Ahbash movement, Reuters reported. Read the rest of this entry
ይድረስ ለአቶ መለስ አና እየገባቸው እንዳልገባቸው ለሚሆኑ አንባ ገነን የወያነኔ ባለስልጣናት በሙሉ።
5/4/2012ኢትዮጵያዊ የመሆን ሁኒታችን አያጠራጠረ ከመጣ ብዙ አመታቶችን እያስቆጠርን ይመስለኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ማለት በናንተ አመለካከት በአንድ ፓአርቲ ወይንም የወያኔ አባል ያልሆነ ሁሉ ኢትዮጵያዊ መስሎ አይታያችሁም ፤ወደ ቁምነገሩ ልግባና መንግስት እንዴት ነው የሙስሊሙ ጥያቂ አልገባ ያለው ሁሌም በሚሰጠው መግለጫ ብሎም በአቶ መለስ አንደበት ስሰማው የሚመልሱት ሌላ የተጠየቁት ሌላ ይህ አይነት አሰራራቸው የተለመደ ቢሆንም የአሁኑ የሙስሊሙ ጥያቄ ግን አንድና አንድ ነው፡፡እሳቸው ወይንም አብሮዋቸው የሚሰሩ ሆድ አደሮች ሙስሊሙ ለጠየቀው ጥያቄ መልስ መስጠት ሳይሆን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ሌላ ጥያቄን በጥያቄ የመለሳችሁ ነው የሚመስለው ጥቂቶች ናችሁ የሚል ነበር ሙስሊሙ ህብረተሰብ ግን እርሶና አበሮቾ ለጠየቁት ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ተሠጦት ብዙ ሚሊዮን መሆናችንን በተግባር አሳይተናል ፡፡እዚጋ አንድ ያልገባዎት እና ያልተረዱት ነገር ያለ ይመሰለኛል የስልጣን እድሚዎትን ለማራዘም የዘር ክፍፍል ተጠቅመዋል ይህ እስትራቴጅ ግን ለሀይማኖት ግን መጠቀም የማይታሰብ ነው፡ያም ሆነ ይህ በሀይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት እድሜን ለማራዘም ሳይሆን እድሜን ለማሳጠር ስለሚያጋልጦ አንድም ቀን ብትሆን እድሜ ናትና ለጉዳዩ አስቸኩአይ መልስ መስጠት ተገቢ ነው እላለው፡ሙስሊሙ ህብረተሰብ ለጥያቄው መልስ እስካላገኘ ድረስ 100 ሺ ግዜ መግለጫም ሆነ አለኝ ብለው የሚተማመኑበትን ጦር አምጥተው ቢደረድሩ እኛ ሙስሊሞች ከአላማችን ያንዲት ነጥብ ያክል ወደውሀላ አንልም ጥያቄአችን አሁንም ቢሆን እደግመዋለው አልገባ ካልዎት ደጋግመው ያንብቡት፡እርሶ ሲገቡ ከርሶ ጋር ተከትሎ የገባ በእስልምና ሀይማኖት የሚነግድ አህባሽ የሚባል ቫይረስ ከላያችን ላይ ይውረድ ነው ጥያቄአችን ይህ ቫይረስ የራሱን እምነት የማስፋፋትም ሆን የማስተማር መብቱ የተጠበቀ ሲሆን ይህን ማድረግ የሚችለው ግን በኛ በሙስሊሞች መስጅድ ት/ቤት ሸሪያ በመሳሰሉት በማንኛውም ነገር እኛን ሙስሊሙሞችን ሊወክለን አይችልም ፡ከሙስሊሙ ህብረተስብ ውጪ መንቀሳቀስ ይችላል እንደሌላው ሀይማኖት እራሱን ችሎ፡ እንግዲ ጥያቄአችን ይህንን ይመስላል፡ ሙስሊሙ ህብረተስብ ህግ እና ደንብን በማክበር ይመስለኛል ተቃውሞአችንን በመስጅዶቻችን ውስጥ እያሰማን 12 ኛ ሳምንታችንን ያስቆጠርነው፡ ኢቲቪ 4/4/2004 መግለጫ ብሎ በተናገረው ላይ የመንግስት ዝም ማለት ፍርሀት እንዳይመስላችሁ በማለት ተናገሮአልእናንተስ የሙስሊሙ ህዝብ በመስጅድ ውስጥ ታአፍኖ ተቃውሞ ማድረግ ፍርሀት ይመስላችሁ ይሆን ? እንደዛ አስባችሁ ከሆነ በጣም ተሳስታችሀል ፡ ማንኛውም ሙስሊም በሀይማኖቱ ለሚመጣበት ነገር ህይወቱን ከመስጠት ወደውሀላ እንደማይል ልትገነዘቡ ይገባል ፡ ይልቁንስ ባጣዳፊ ሁኔታ መልስ መስጠቱ ጠቃሚ ነው ብዪ እገምታለው። ከኡስማን አ/ሰመ