Monthly Archives: June 2012

ጭምጭምታ ከህወሃት መንደር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በጠና ታመዋል

 
ጭምጭምታ ከህወሃት መንደር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በጠና ታመዋል

ከሰሞኑ የህወሃት መንደር በሃሳብ እየታመሰች ነው በተለይም ከፖሊት ቢሮ አመራሮች ትልቁን ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል ።

በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ያሉት የህወሃት አባሎች ስጋታቸው የአቶ መለስ ዜናዊ ጤንነት በአስጊ ደረጃ ላይ መሆኑ ሲሆን በተለይም ከባለፈው የስምንት አባል አገሮች ስብሰባ ከተደረገባቸው አስደንጋጭ… Read the rest of this entry

ስቴት ዲፓርትመንት እስረኞቹ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ

Published On: Sat, Jun 30th, 2012
ስቴት ዲፓርትመንት እስረኞቹ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ

በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለፈውን የጥፋተኝነት ውሳኔ ተከትሎ የ አቶ መለስ መንግስት ከመላው ዓለም ጠንካራ ተቃውሞዎች እየተነሱበት ነው። የኢትዮጵያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኝነት በተከሰሱ 24 ሰዎች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ በ አቶ መለስ መንግስት ላይ ከ ዓለም ዙሪያ ጠንካራ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩ ነው። በፍርድ ቤቱ ብይን ላይ ተቃውሞ ካሰሙት መካከል አንዱ፤ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ነው። የዩ.ኤስ ስቴት ዲፓርትመንት ፤ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች ጋዜጠኞች ላይ የኢትዮጵያ ያ ፍርድ ቤት ያሳለፈው የጥፋተኝነት ብይን እጅግ እንደሚያሳስበው በመጥቀስ፤ ውሳኔው በኢትዮጵያ የፀረ-ሽብር ህግ ይዘት እንዲሁም፤ አገሪቱ ህገ-መንግስታዊ ዋስትና በሰጠቻቸው፤ በፕሬስ እና ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት አተገባበር ዙሪያ ከባድ ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ብሏል። የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባይ ቪክቶሪያ ኑላንድ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የጋዜጠኞች መታሰር ሚዲያዎች እንዳያብቡና ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት እንዳይዳብር ያለው ተጽዕኖ ከባድ መሆኑን በማመልከት፤ከኢ ትዮጵያ ጋር የሰብዓዊ መብት አያያዝን አስመልክቶ በነበረን ውይይት፦ ሀሳብን የመግለጽ እና የፕሬስ ነፃነትን ማረጋገጥ፤ ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ እንደሆነ አቋማችንን ግልጽ አድርገንላቸዋል ብለዋል። “ነፃ ሚዲያው በጥቃት ስር ባለባቸው አካባቢዎች ሁሉ፤የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም በጭቆና ስር ናቸው”በማለት ሄላሪ ክሊንተን መናገራቸውን ያወሱት የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባዩዋ፤ለዚህም ነው ዩናይትድ ስቴትስ በየትኛውም የዓለማችን ክፍሎች የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጥሪ የምታቀርበው”ብለዋል።… Read the rest of this entry

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የታደጓት ነፍስ!

Published On: Sat, Jun 30th, 2012
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የታደጓት ነፍስ!

(በኢየሩሳሌም አርአያ)

በኢትዬዽያ ነፃ ፕሬስ ፋና ወጊ በነበረችዉ «ኢትኦጵ» ጋዜጣ የመንግስትን ገመና ገልጠዉ የሚያሳዩ ወቅታዊ መረጃዎች ለንባብ ይበቁ ነበር።«ከሕዋሀት መንደር ከቃረምኩት»በሚል አምድ ስር በየሳምንቱ የሚወጣው ዘገባ«ኢየሩሳሌም አርአያ»በሚል ብእር ስም ይታወቃል።በእርግጥም በገሀዱ አለም ነበረች ።ይህቺ ታዳጊ የጋዜጠኛ አርአያ  ተስፋ ማርያም ልጅ ናት። Read the rest of this entry

Eskinder Nega, Five Exiled Journalists Convicted of Terrorism

June 29, 2012

Supplied

Nairobi — Today’s self-assurance of 6 Ethiopian reporters on deceptive terrorism charges is an aspersion to a sequence of law and a structure in a Horn of Africa country, a Committee to Protect Journalists pronounced today. At slightest 11 reporters have been charged with terrorism given Nov 2011, according to CPJ research. Read the rest of this entry

Ethiopia: Terrorism Law Used to Crush Free Speech

June 29, 2012

(Nairobi) – Ethiopian high justice on Jun 27, 2012, convicted 24 journalists, domestic antithesis leaders, and others underneath Ethiopia’s deeply injured anti-terrorism law, Human Rights Watch pronounced today.

The Ethiopian supervision should immediately dump all politically encouraged charges opposite a defendants and rectify a law’s many attribution provisions, that are being used to criminalize giveaway countenance and pacific dissent, Human Rights Watch said.

In a third high-profile “terrorism” verdict in a past 6 months, Eskinder Nega Fenta, an eccentric publisher and blogger, was one of 6 reporters convicted underneath a Anti-Terrorism Proclamation of 2009. Their sentencing is approaching on Jul 13. Read the rest of this entry

Court Convicts 24 On Terrorism Charges

June 29, 2012

Supplied

Addis Ababa — An Ethiopian justice on Wednesday found 24 citizens, including a publisher and some members of domestic oppositions, guilty underneath a country’s argumentative 2009 terrorism law.

Among convicted were distinguished publisher and blogger Eskinder Nega, as good as Andualem Arage and Nathnael Mekonnen – both members of an antithesis group, Unity for Democracy and Justice (UDJ). Read the rest of this entry

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር

jun2 ,27/6/2012

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን
እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣
ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ
በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ
አልተነሳሁም፤ ይሄን በማድረጌ ፈጣሪዬን፣ የኢትዮጵያን ህዝብም ሆነ ህሊናዬን የሚያሳዝን አንዳች ነገር ፈፅሜያለሁ ብዬ
አላምንም፡፡ ፍፁም ሰላም ይሰማኛል፡፡ እኔን እዚህ ያቆመኝ የነፃነት ናፍቆት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችም ፍትህን
ለምኜ ስነፈግ ይኼ የመጀርያዬ አይደለም፡፡ ከሳሾቼ እንድጠጣው የሚፈልጉትን የግፍ ፅዋ በፀጋ ከመጠጣት ውጪ ባልፈረፀምኩት
ወንጀል ማቅለያ የመጠየቅን አማራጭ ህሊናዬ ስላልተወልኝ አዝናለሁ፡፡

ያለ አስተማሪ በሕዝብ ዘንድ የመወደድ ምስጢር (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

Published On:Wed, Jun 27th, 2012

Share This

ዳኛቸው ቢያድግልኝ

tamagn beyene

እጅግ ግሩም የሆነ ቁም ነገር አንዴ ከጀመሩት ሳይጨርሱ የማያቆሙት ነው። የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ይህንን በአንድ ርእስ አካቶ እውቀት ሊሰጥበት አይቻለውም ይህ ልዩ ነው። በጣም ቀላል አቀራረብ ያለው በመሆኑ እንዲህ ያለ ጥልቅና ውብ የሆነን ነገር ሌላ ሰው ፈጽሞ ሊገልጸው አይችልም ብለው ቃልዎን ቃለአጋኖ ጨምረው ይሰጣሉ። Read the rest of this entry

ከህወሃት/ወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ልክ እንደ ተገፉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው:: (ዋለልኝ መኮንን)

 
Published On: Wed, Jun 27th, 2012
Share This

ከህወሃት/ወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ልክ እንደ ተገፉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው
ዋለልኝ መኮንን

የወያኔ/ኢህአዲግ መንግስት ምንም ህዝብ ህዝብ ሳይሸት ላለፉ ሀያ አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የይሁንታ ድምፅ አግኝቻለው የበብሄር ብሄረሰብ መብትና እኩልነት አስከብሬያለው እያለ በማምታታትና በማጭበርበር ስልጣኑን የሙጥኝ ብሎዋል:: በሌላው በኩል ደግሞ ህዝቡና ከወያኔ ውጭ ያሉት የኢህአዴግ ካድሬዎችና የአጋር ድርጅቶች አባላቶች በተለያየ ዘዴዎች በመጠቀም አገራዊና ህዝባዊ መሰረትና ውክልና እንደሌለው ለማሳየትና ወያኔ/ኢህአዴግ የአንድን ብሄር ብቻ መብትና ጥቅም የሚታስጠብቅ መሆኑን በማጋለጥ ብቻውን እርቃኑን እንዲቀር እያደረጉት ይገኛሉ:: Read the rest of this entry

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ ይችላል ተባለ

Published On: Wed, Jun 27th, 2012
 Share This

(ፍኖተ ነጻነት)

 ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ
ይችላል ተባለ Read the rest of this entry
%d bloggers like this: