Blog Archives

Federalism or internal colonialism — the Ethiopian situation

By Yilma Bekele

The tragic reality of today is reflected in the true plight of our spiritual existence. We are spineless and cannot stand straight.” — Ai Weiwei, Chinese dissident….. Read the rest of this entry

Eretria: Solders have surrounded of Ministry of Information office in the capital

 According to  news from BBC, there is unusual military movement in the capital city and the Ministry of Information and communication building is surrounded by group of solders. The report further said that the daily state TV program has been taken off from the air and the websites of key Eritrean state and ruling party media are currently operating unreliably, Read the rest of this entry

EOTC Synod Renewed its Failure

Ethiopian orthodox church in Nazret Millions of Ethiopians have been closely following the peace and unity talks underway between the two competing

by Teklu Abate synods. There was a general understanding and optimism that the synods would make sacrifices of all sorts to ensure reconciliation. The optimism seems to be effectively dashed out now. In their general assembly, the EOTC synod in Addis passed several decisions that successfully put aside the peace and unity initiatives… Read the rest of this entry

Bulgarian police detained a man after he pointed a gas pistol at an ethnic Turkish party leader

AP Photo

SOFIA, Bulgaria (AP) — Bulgarian police detained a man after he pointed a gas pistol at an ethnic Turkish party leader as he was delivering a speech at a party caucus in the capital Saturday. No shots were fired. Read the rest of this entry

ይድረስ የመን ላላችሁት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች

ሀገር መግባት ለሚፈልጉ መርዳት ከቻላችሁ…  በግሩም ተ/ሀይማኖት  ክፍል 9

የሰው ልጅ ላይ ሊፍጸም የማይገባው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት የመን ውስጥ ባሉ የተደራጁ አፋኞች ዜጎቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው፡፡ ሰኞ ታህሳስ 29 ቀን በዓልን በገመድ ታንቀው ሲደበደቡ ከነበሩ እና ከሞት ተርፈው ሰነዓ ከገቡ ልጆች ጋር አሳለፍኩ፡፡ ሰውነታቸው ላይ በድብደባ ያረፈውን ቁስል እያየን አንገታቸው ላይ ገመዱ የከረከራቸው ምልክት ሰቅጥጦን ከሞት እንዴት እንደተረፉ እያወጉን በእንባ ታጅበን አሳለፍን፡፡ Read the rest of this entry

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg: Excitement and jubilation…

The Horn Times News, 17 January 2013 by Getahune Bekele, Pretoria-South Africa“Sendekalamachin!”

 

Ethiopian flag arived in South Africa

Excitement and jubilation as Ethiopian refugees received delivery of the original national flag. Read the rest of this entry

የሀገር ጩኸት እና የታሳሪ ልጆች… አውደ-ዓመት

Temesgen Desalegn

አጀንዳ- ፩ ለምን ይጮኸል?

መልሱ፣ ለምን አይጮኸም ይሆን? …በጠመንጃ አስገዳጅነት፣ ለማይጨበጥ፣ ለማይታይ ‹‹ራዕይ›› ሀገርን፣ ዘመንን፣ ትውልድን፣ እምነትን… ‹‹ገብር›› ሲባል ማን ነ የማይጮኸው? … የመንግስት ሰራተኛው ይጮኸል፣ የግል ተቀጣሪው ይጮኸል፣ ቀጣሪው ይጮኸል፣ ስራ እጡ ይጮኸል፣ ነጋዴው ይጮኸል፣ ሸማቹ ይጮኸል፣ ሰራዊቱ ይጮኸል፣ Read the rest of this entry

ከዕርቀ ሰላም ይልቅ ለ6ኛ ፓትርያርክ ምርጫ ቅድሚያ የሰጠው የቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ ተስፋዎችን አጨላሚ ሆነ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከመነሻውም በውጪ ተጽዕኖ ሥር የወደቀው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ እንደተፈራውም ዕርቀ ሰላሙን አሽቀንጥሮ ወርውሮ 6ኛ ፓትርያርክ በመፈረሙ ላይ ጸንቷል። በብፁዕ አቡነ አብርሃም በተነበበው መግለጫ ላይ እንደተጠቀሰው ቅ/ሲኖዶሱ ያደረገው ሙከራ ያልተሳካው በአሜሪካ የሚገኙት አባቶች ባቀረቧቸውና ከዕርቁ ጋር በማይገናኙ ሌሎች ምክንያቶች የተነሣ ነው። Read the rest of this entry

የሕዝብ ራእይ ለምን በአምባገነን ስም ይጠራል?

አቶ ሃይለማርያም „የታላቁን መሪ ራእይ“ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተዋል፤ ለውጥ እንደሚያደርጉ ግን አልገለፁም፡፡ ኢህአዴግ በአቶ መለስ ፍላጎት ብቻ ይመራ፣ የኢትዮጵያ ህዝብም በሰውየው ፍላጎት ይገዛ ነበር፡፡ ከዛ ፍላጎት ማፈንገጥ ለግምገማ ያጋልጥና በጠላትነት ያስፈርጅ ነበር፡፡ ያገዛዙ ጠባይ በድርጅቱ አባላትም አለመተማመንን አስርፆና አስፍኖ፣ አባላቱ በግልፅ ሃሳባቸውን እንዳይገልፁ አፍኖ ስለቆየ ኢህአዴግ ከአቶ መለስ ሞት በሁዋላም እስካሁን የሚመራው በሟቹ መንፈስ ነው፡፡ Read the rest of this entry

የኢቲቪ ጋዜጠኞች ቤትና ንብረት በእሳት ቃጠሎ ወደመ !!

በየማነ ናግሽ

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ፍላሚንጎ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩ ሦስት የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ጋዜጠኞች መኖርያ ቤትና ንብረት በእሳት ቃጠሎ ወደመ:: Read the rest of this entry