Monthly Archives: July 2012
OFFICIAL: His Excellency Meles Zenawi is DEAD
Meles Zenawi is dead: Abebe Gllaw
By Abebe Gellaw
ESAT’s decision to report that Prime Minister Meles Zenawi is dead, according to reliable sources, has never been easy. It was two weeks ago that we received the news from highly credible sources in Brussels. Our sources that want to remain anonymous as they were not authorized to speak to the media on this sensitive matter told us that the International Crisis Group (ICG) concluded that Mr. Zenawi was deceased. Headquartered in Brussels, with offices around the world, ICG is the leading independent think tank on conflict prevention and resolution around the world. It was hard to ignore information from such a highly reputable international organization.
As a responsible media outlet, ESAT tried to investigate and verify the tip meticulously before it decided to broadcast the news. To be fair to the facts, we have also scrutinized the conflicting and contradictory information coming out from the ruling TPLF clique. We have examined not only the statements and stories put out for public consumption by the TPLF, but also their conducts that tell their own stories.
As Meles Zenawi’s 21-year tyrannical rule has surely come to a screeching halt, the TPLF proved to be a heap of mess without its chieftain. Ethiopia appeared to be leaderless and cheerless. Read the rest of this entry
“አይ ሲ ጂ”መለስ መሞታቸውን “እኔ አላልኩም ስለ ጠቅላይ ሚኒስትራችሁ ሞትም ሆነ ህይወት የማውቀው ነገር የለም” ብሏል።
በትላንትናው እለት ኢሳት ራዲዮ “አይ ሲ ጂ” የተባለውን ተቋም ምንጮች ጠቅሶ መለስ መሞታቸውን አረጋግጫለሁ። ብሎ የዘገበ ዚሆን ዛሬ ደግሞ “አይ ሲ ጂ” በድረ ገፁ ላይ “እኔ አላልኩም ስለ ጠቅላይ ሚኒስትራችሁ ሞትም ሆነ ህይወት የማውቀው ነገር የለም” ብሏል። Read the rest of this entry
Ethiopia: Crisis Group denies ESAT reports on Meles Zenawi’s death
ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዝም አልልም!
ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዝም አልልም!
ይቺ ጨዋታ አሁን በቅርቡ “ቅምሻ” ብለን የተቃመስናት አንድ ጨዋታ ናት። የዛኔ ለእርስዎ ካቃመስኩዎ በኋላ ጨዋታዋ ስትጠናቀቅ ለተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ልኬያት ነበር። መንግስቴ “ፍትህ የለም” ብሎ ከልክሎ ሳትታም ቀረች። Read the rest of this entry
መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ!
መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ!
መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ! click here the radio link this is another link from ESAT RADIO meles zenawi died news media declared
ለመጀመሪያ ጊዜ “ታመው በአውሮፓ ሆስፒታል እንደሚገኙ” የነገረን ኢሳት ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የተለያዩ ወገኖች “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞተዋል” እያሉ ሲዘግቡ የቆዩ ቢሆንም፤ በአሁኑ ወቅት ግን አቶ መለስ የእውነት መሞታቸውን አረጋግጫለሁ አለ።
ኢሳት መቀመጫውን ቤልጄም ብራሰልስ ያደረገውን አለም “አቀፉ የግጭት አጥኚ ቡድን” እና አንዳንድ የዲፕሎማት ምንጮችን በመጥቀስ እንደዘገበው ከዚህ በኋላ “ጨዋታው አክትሟል” ብሏል።
እስቲ እኔም ዞር ዞር ብዬ የማገኘውን ወሬ ጨማምሬ ነገ እመለሳለሁ!
BREAKING NEWS ESAT Radio declares “Meles Zenawi has died”
ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አሁንም ከማገገሚያ ክፍል እንዳልወጣ ምንጮች ገለጹ
ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አሁንም ከማገገሚያ ክፍል እንዳልወጣ ምንጮች ገለጹ::
ግንቦት ሰባት ዜና፣
ቤልጂዬም ብራስል በሚገኘው የሴይንት ሉክ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ውስጥ ህይወታቸው አደጋ ላይ የወደቁ ሰዎች የመተንፈሻና የፈሳሽ ምግብ ቱቦዎ ተገጥሞላቸው በሚተኙበት የሪከቨሪ ሩም እየተባለ በሚጠራው የህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ከሆስፒታል ምንጮች ያገኘነው መረጃ አረጋገጠ። Read the rest of this entry
ህገ መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሞቱ አይፈቀድላቸውም!?
ትላንት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያም ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር የጠቅላይ ሚኒስተሩን መያዝ እና ምትካቸውን አስመልክቶ ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። ዛሬ ደግሞ ተወዳጇ ዞን 9 ብሎግ “ባልቻን ፍለጋ” በሚል አንድ ወግ አስነብባናለች።
ሁለቱም እንደጠቆሙት በህገ መንግስቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሞቱ ወይም ደግሞ በሆነ ምክንያት “ከጥቅም ውጪ” ቢሆኑ ማን ይተካቸዋል? እንዴት ይተካሉ? ለሚለው ጥያቄ ህገ መንግስቱ መልስ የለውም።
ህገ መንግስታችን አንቀፅ 34 ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የስራ ድርሻ በአንድ ገፅ ተኩል ያህል ይዘረዝራል። (በቅንፍ እናደንቃለን፤ ጠቅላያችን ይሄንን ሁሉ ኖሯል ሃያ አንድ አመት ሙሉ ሲሰሩ የኖሩት…? መድከም ይነሳቸው እንዴ…!? አንዱ ስብሰባ ላይ ክልትው ብለው አለመቀረታቸውም በእውነቱ ብርታታቸውን ያመለክታል!) Read the rest of this entry