Blog Archives

ከጉራፈርዳ እስከ ጋምቤላ – የሁለት ሥርዓቶች ሰለባዎች

‹‹የአማራ ብሔር ተወላጆች ዳግም ከጉራፈርዳ እየተፈናቀሉ ናቸው›› የሚለውን የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና አንብበው እየተገረሙ አንድ ትዝታ ውስጥ ገብተዋል… Read the rest of this entry

የህወሀት ጄኔራሎች በአለም ላይ ውድ የሆነውን የታንታለም ማእድንን በህገወጥ መንገድ እየዘረፉ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ነው

Imageኢሳት ዜና:-ኬንቲቻ ቦረና የኢትዮጵያ ማእድን ልማት አክሲዮን ማህበር የተባለ መንግስታዊ ድርጅት ከአመታት በፊት በጉጂ ዞን በሻኪሶና አናሶራ ወረዳዎች 2ሺ 500 ቶን የሚጠጋ ንጹህ የታንታለም ማእድን ማግኘቱ የመገናኛ ብዙህንን ትኩረት ስቦ ነበር… Read the rest of this entry

የአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ.

አደፍርስ ተሰማ የአማራው ብሄረሰብና የወያኔ ጥላቻ

The Rulers of Ethiopia Should Face Justice for Crimes They Committed Against Amharas in Ethiopia

በሃገራችን ያለፈ ታሪክ ውስጥ እንደ ወያኔ ያለ መሰሪና ጠባብ ብሄርተኝነትን የተላበሰ አስተዳደር ወይም የፓለቲካ ብድን ተፈጥሮ አያውቅም። የወያኔ ብህል “እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቀል” ነው። ዛሬ በጎሳ፤በዘር፤ በሃይማኖት የተከፈለችው ውድ ሃገራችን የእነዚህ ጠባብ ብሄርተኞች መጨፈሪያ ሆናለች። በአንድ በኩል ሃገር እየገነባን ነው ሲሉን፤….. Read the rest of this entry

ሰበር ዜና፣ በአባይ ስም ዶላር ለመሰብሰብ በሲውዲን የወያኔ አምባሳደር ወደ ኖርዌይ ተጉዛ ውርደት ተከናንባ ተመልሳለች

አምባሳደሯ በሁለት ወያኔዎች ታጅባ ስለ ፓስፖርትና፣ ስለ አባይ ግድብ ቦንድ መናገር ከመጀመሯ የኖርዌይ ኢትዮጵያውያን “የለም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ በግፍ ስለታሰሩ፣ በዘራቸው ምክንያት በሀገራቸው እየተፈናቀሉ ስላሉት ወገኖቻችን በቅድሚያ ጥያቄ አለን” በማለት አምባሳደሯን ሰንገው ይይዟታ… Read the rest of this entry

“እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” አርቲስት ታማኝ በየነ

images

በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት ተገለጸ፡፡ይሄ የተገለጸው እርቲስት እና እክቲቬስት ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት የተመሰረተበት 3ኛ አመት እና ጣቢያውን ለማጠናከር ባለፈው ቅዳሜ ሚያዚያ 13 2013 እኤአ በ አሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት በሎሳንጀለስ ከተማ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ለተሰበሳቢዎች እና ለኢሳት አጋሮች በሰጠው አሰተያየቱ ነው.. Read the rest of this entry

ኢትዮዽያውያን ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ በኖርዌ ኦስሎ በ ኢሳ አብድሰመድ by Issa Abdusemed

የዚሁ ሰላማዊ ሰልፉ አላማና መነሻው የዓማራውን ህዝብ እና የሙስሊም ወንድሞቻችንን መብታቸው ይከበር በሚል ሲሆን የጥላቻ መርዝ እየረጨ እንዳንተባበር እኛን ሆድና ጀርባ አድርጎ ለያይቶ እየገዛን የምንኖረው እስከመቼ በሚል የተዘጋጀ ነው ቁጥራቸው ከ200-300 የሚገመት በተለያየ ዕድሜ ክልል የሚገኝ ህዝብ እንደተሳተፈበት የተደረገው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ ከኦስሎ… Read the rest of this entry

በአማራው ላይ የሚካሄደው ስውር ጀኖሳይድ (VIDEO)

A brief, but intense, documentation on the worst genocide in Ethiopian history against the Amhara people by the Tigrean people liberation front and its thugs…… Read the rest of this entry

መለስና የኦጋዴን ጭፍጨፋ video

Witness the heart breaking, brutal savagery in the Ogaden by the Tigray People Liberation Front [TPLF]…… Read the rest of this entry

People of Ethiopia have the rights to live in all parts of Ethiopia (OLF press release)

Oromoo: Alaabaa Adda Bilisummaa Oromoo English...

Oromoo: Alaabaa Adda Bilisummaa Oromoo English: Flag of the Oromo Liberation Front (OLF) Italiano: Bandiera della Fronte de liberazzione Oromo (FLO) (Photo credit: Wikipedia)

April 12th, 2012

Posted by Articles, Ethiopian NewsThursday,                                                                                                                           Eviction of innocent peoples from their home is a crime against humanity

Oromo Liberation Front, Press Release

The Oromo Liberation front strongly believes that any members ofPeople of Ethiopia have the rights to live in all parts of Ethiopia nations, nationalities, and people of Ethiopia have the inalienable rights to live in all parts of Ethiopia without any fear of eviction or expulsion.

The Oromo Liberation front advocates that in Ethiopia, governed by true federal system all Ethiopian citizens have inviolable constitutional rights to live in any federal states in Ethiopia. The Oromo Liberation Front strongly condemns the current eviction of innocent children, women, and elders of Amhara ethnic members from Southern nations, nationalities and peoples’ region by TPLF agents. Read the rest of this entry

Dire need for Amhara-Oromo et al joined movement By Robele Ababya

April 9, 2012
It is created in a Holy Bible in Ecclesiastic 3: 1 that: “There is a time for all and a deteriorate for each activity underneath a heavens”

How prolonged ago was is it given us Ethiopians conspicuous ENOUGH! of TPLF regime’s mixed cruelties amounting to those of a cruel intruder Mussolini? When is a heated loathing for a Amharas, Read the rest of this entry

%d bloggers like this: