Monthly Archives: September 2012

ወይ ዕድገትና ትራንፎርሜሽን!ሜዳልያ የማያስገኘው የታክሲ ላይ ግፊያ

 እነሆ በማይሰለች ስሜት ዛሬም ጉዞ አለ። ከአራት ኪሎ መገናኛ ነን። ዓይናችን የሚያየውን አላምን ብሎ ታክሲ ጥበቃ የተሰለፈው ሕዝብ ላይ አፍጥጧል።
ሕይወት ራሷ ሠልፍ ናት፤ ደግሞ ሌላ ሠልፍ? በሥራ የዛለውና የደቀቀው ሕዝብ ቤቱ ለመግባት ተራህን ጠብቅ ተብሎ ጉልበቱ ይብረከረካል። የታክሲ ሠልፍ እንግዳ የሆነበት አንዱ ተላላፊ መንገደኛ ‹‹ከመቼ ወዲህ?›› ብሎ አንዱን ሠልፈኛ ይጠይቀዋል። Read the rest of this entry

የኢሕአዴግ የረባ ምሁር ማፍራት ያልቻሉ ሐዘን ወለድ መፈክሮች

 በዘመነ ደርግ ብዙ መፈክሮችን ሰምተናል፡፡ መፈክሩ በዘመነ ኢሕአዴግም ቀጥሏል፡፡ ለጦርነት፣ ለረሃብ፣ ለድጋፍ፣ ለድንፋታ፣ ወዘተ ተፎክሯል፡፡
መፈክሮቹ ከስሜት ቀስቃሽነታቸው በዘለለ እምብዛም ፋይዳ የላቸውም፡፡ አብዛኛዎቹ፣ ‹‹ቅኔ ሲያልቅብህ ቀረርቶ ጨምርበት›› ዓይነት ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ ግን የመርዝነት ፀባይ አላቸው፡፡ አነስ ሲልም ድንዛዜና ፍርኃት የሚያላብሱ አሉ፡፡ Read the rest of this entry

 

shak alahmudi

 በጋዜጣው ሪፖርተር    ምንጭ ሪፖርተር Read the rest of this entry

እሱ ሲያወድሳቸው እነሱ ያንሸራትቱታል የታላቁ ሩጫ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው

front

source reporter  ሰሞኑን ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ጉዳይ እና በመገናኛ ብዙሃን የሰጠው መልስ አነጋጋሪ ከመሆኑም በላይ ሃይሌ የመሬት ላይ ምስጥ ነበር ወይ እስከሚሉት ድረስ ትዝብት ውስጥ ገብቶ ነበር ዛሬም እሱ እየናፈቀ የተኛላቸው እየወደድ ያወደሳቸው እነሱ ደግሞ እየጠሉት ያቀረቡት በስሙ የተጠቀሙበት ጀግኖች ዛሬ ሲያንሸራትቱት እና ሲጥሉት የሚያሳይ ትርኢት ጀምረዋል ይንን ልዩ ሪፖርታዥ በማየት ጉዳዩን ተከታተሉት በማለዳ ታይምስ ላይ የቀረቡትን የሃይሌን ጉዳይ የያዘውንም ለመመልክት ያስችላል “ለዚህ (መንግሥት) ታላቅ ክብር አለኝ” <<<ሙሉውን ለማንበብ ይጫኑት:: Read the rest of this entry

“ለዚህ (መንግሥት) ታላቅ ክብር አለኝ”

ሃይሌ! ወደ ፓርላማ? በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

“ለኢትዮጵያ የጥምር መንግስት ያስፈልጋታል” በማለት በ1997 ምርጫ አጥብቆ ሲከራከር የነበረውና በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጃ ኢንቨስትመንት ውስጥ የገባው ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበሩት መንግስታትና ትውልዶች ይልቅ አሁን ላለው ትውልድ ከበሬታ እንዳለው በመግለጽ አስተያየቱን ሰነዘረ። የክብር ሪኮርዶቹን በሙሉ ለቀነኒሳ ያስረከበው ሃይሌ በእጁ የሚገኘውን ብቸኛ ሃብቱን (የህዝብ ክብር) እያሟጠጠ መሆኑ እየተገለጸ ነው። Read the rest of this entry

የሳውዲ አረብያ መንግስት ኢትዮጵያን ከሀጂና ኡምራ ጉዞ አገደመስከረም ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የሳዑዲዓረቢያ መንግስት ኢትዮጵያን ከሐጂና ዑምራ ጉዞ በድንገት ማገዱ ሙስሊሙን ኀብረተሰብ ማስደንገጡን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋገጡ፡፡ Read the rest of this entry

‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› አንዱዓለም አራጌ (ከእስር ቤት)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን አቶ አንዱዓለም አራጌን ቃሊቲ በመገኘት ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ በአካል በመገኘትና ለመጠየት በቅቷል፡፡ አመራሩ በተጨማሪም የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ም/ቤት አባል የሆነውንና ቂሊንጦ ታስሮ የሚኘውን አቶ ናትናኤል መኮንንም እንደጠየቀ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ገልጿል፡፡ Read the rest of this entry

‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› (አንዱዓለም አራጌ) አንዱዓለም አራጌ

‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› (አንዱዓለም አራጌ)

Download PDF አንዱዓለም አራጌ

አንዱዓለም አራጌ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን አቶ አንዱዓለም አራጌን ቃሊቲ በመገኘት ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ በአካል በመገኘትና ለመጠየት በቅቷል፡፡ Read the rest of this entry

በአቶ መለሰ የተያዘውን የአምባገነንነት ክብረወሰን አቶ ኃይለማሪያም የማይሰብሩበት ምን ምክንያት አለ?

Hailemariam Desalegn

 የአለምገነት አላምረው
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአካልም በመንፈስም ከሞተ ወራቶች መቆጠር ተጀምረዋል ነገር ግን ሙዋቹ መለስ ዜናዊ የዘረጋቸው የአፈና መዋቅሮች የደነገጋቸው አፋኝ ሕጎች የዘረፋ ሰንሰለቶች አብረው ወደ መቃብፍር አልወረዱም።በዘርና በጥቅም ተሰባስበው ሀገርንና ህዝብን የሚግጡና የሚበዘብዙ የጥቂት ግለስቦች ቡድን ዛሬም በስልጣን ላይ ይገኛሉ ።አቶ መለስ የዘረጋቸውን የተለያዩ ህዝብን በጠብመንጃ አስፈራርቶ አፍኖና እረግጦ እየበዘበዙ የመኖር እስትራቴጂ ጭፍሮቹ እያፋፋሙትና እያጠናከሩት ይገኛሉ። Read the rest of this entry

በመላው ኢትዮጵያ ጨቆኙን ስረአት በሚያንቀጥቅጥ ታላቅ የሙስሊሞች የመብት ጥያቄ

በሳውዲ አረቢያ የሪያድ እና አካባቢው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ማህበር

ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ጨቆኙን ስረአት በሚያንቀጥቅጥ ታላቅ የሙስሊሞች የመብት ጥያቄ በየመሳጂዱ አስተጋባ ። ዛሬ በዋለው ሰላምዊ የሃይማኖት የነጻነት፡ጥያቄ ላይ በአሜሪካ እና በምእራብያውያን ባንዲራ መቃጠል የሪያድ እና አካባቢው ወጣቶች አዘኑ ድርጊቱም የወያኔ እጅ ሊኖርበት እንድሚችል ጥርጣሬያቸውን ገለጹ። Read the rest of this entry
%d bloggers like this: