Monthly Archives: September 2013

የተቃውሞ ፓርቲዎች ሠላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ ከ 33ቱ ፓርቲዎች ጋራ በመሆን ለዛሬ በመስቀል አደባባይ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ ክልከላ የአንድነት ጽ/ቤት በሚገኝበት ቀበና መካሄዱ ተገለፀ.. Read the rest of this entry

ማን ነው የሚለየው ይህ ትውልድ ለወያኔ ፍም እሳት ነው !!! የዕለቱ ምርጥ ዘፈን በኖርዌይ ኦስሎ ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይሉ ገንዘብ ለማሰባሰብ !!!!

በኖርዌይ የሚገኘው ይህ የምትመለከቱት ዌብሳይት ትላንት ሴፕቴምበር 28 በኦስሎ የተደረገውን ለግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በ26.09.2013 13:23 ላይ የተለመደውን የሃሰት ፕሮፖጋንዳ የነዛበት ሊንክ እና ፕሮግራሙን እንዳይካሄድ ለማድረግ ብዙ የደከመበት ስራ ይህን ይመስል ነበር…. Read the rest of this entry

የሚሊንወንች ድምጥ ለነፅነት ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ በቀጥታ ዘገባ

«ፖሊሶች ከአቅማቸው በላይ ነዉ። ሕገ መንግስትና በሕግ ሳይሆን በመመሪያ ነዉ የሚተዳደሩት። ሕዝቡ ሰላማዊ ሆኖም ከመርካቶ፣ ከሳሪስ፣ ከሜክሲሶ ሕዝቡ እንዳያልፍ ማድረጋቸው የፍርሃታቸው ጥግ የት እንደደረሰ የሚያሳይ ነዉ። የሰዉን ሁኔታ የተረዱ ይመስለኛል» አቶ ግርማ ሰይፉ… Read the rest of this entry

Demonstration tomorrow(Sunday) on the 29th of September 2013 in Addis Ababa

BY Raswork Mengesha sweden stockholm    Dear friends!!

“The millions voice for freedom task force” prepared to Demonstrate tomorrow(Sunday) on the 29th of September 2013  in Addis Ababa…. Read the rest of this entry

በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)             UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)

    በማሰርና ማደናቀፍ የታጀበው ሰላማዊ ሰልፋችን በታቀደለት ዕለት በድምቀት ይካሄዳል!!

 አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሶስት ወራት የሚቆይ ህዝባዊ ንቅናቄ በስትራቴጅው መሰረት በመጀመር፤ በመላው አገሪቱ የሚገኙ አባላቶቹንና ደጋፊዎቹን በማንቀሳቀስ ሕዝቡን ያሳተፈ ትግል በአዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎችንና ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማከናወኑ የሚታወቅ ነው…. Read the rest of this entry

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ መስከረም 19/2006 ለሚደረገው የታላቁ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ወረቀት ሲያድሉ

Dr Negaso Gidada, Ex-president of Ethiopia calling for people to attend Sunday’s peaceful demonstration.

No Human Rights = No Development

Oakland Institute and the Housing and Land Rights Network Submit Human Rights Report on Ethiopia to the United Nations… Read the rest of this entry

የመንግስት የደህንነት መስሪያ ቤት ከወልድያ ሙስሊም ተማሪዎች አመጽ ጀርባ ሼክ ሙሀመድ አላሙዲን አሉበት አለ

መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት ፣ “ኢህአዴግን የፈተነ ወሳኝ ክስተት” በማለት የገለጸውን የሙስሊሞች እንቅስቃሴ አልሻባብ፣ አልቃይዳ ፣ ግንቦት ሰባት ፣ እና የኤርትራ መንግስት እንደሚደግፉት በተደጋጋሚ በመገናኛ ብዙሀን ቢገልጽም…

original_al_amoudi_wearing_eprdf_tshirt_may_2005 Read the rest of this entry

አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ አራት አደባባዮች በአማራጭነት አቅርቦ እየተነጋገረ ነው

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ የከተማው አስተዳደር በአደባባዩ ዙሪያ ኮንስትራክሽን እየተከናወነ ስለሆነ… Read the rest of this entry

Cry at UN, No to State Sponsored terrorism in Ethiopia

by Tedla Asfaw  For the 68th UN General Assembly, Ethiopian delegates travel to New York was kept secret… Read the rest of this entry