Monthly Archives: May 2014

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

( ተክሌ የሻው)  ዛሬ ከአገራችን አውራ ችግሮች መካከል ዋናው፣ የተደጋገሙ ውሸቶች ዕውነት የመሰሏቸው ቡድኖች የሚያጎኑት በጥላቻ ላይ የተመሠረተ የዘር ፖለቲካ እና አንድን ነገድ፣ በኢትዮጵያ ተፈጠሩ ለሚባሉ ችግሮች ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርገው ነው ብዬ አምናለሁ… Read the rest of this entry

ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በደቡብ ክልል የሚገኘው የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የቃጠሎ አደጋ ደርሶበታል። ትላንት ለሊት ላይ በወንዶች ማደሪያ በተነሳው ቃጠሎ ምክንያት የትምህርት ሂደቱ ተስተጓጉሏል.. Read the rest of this entry

ወያኔዎች አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ የነበሩትን ዕለታት ክንውኖች በሥርዓት የመመዝገብ ልምድ ያለው ሰው የሚያሰፍራቸው ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ይኖሩታል። ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ….

Read the rest of this entry

የሶማሊ ተማሪዎችን ከኦሮሞ ተማሪዎች ጋር ለማጋጨት ወሬዎች እየተናፈሱ ነው

በኦህዴድ -ህወሃት እንደተቀነባበረ በሚነገርለት አሉባልታ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚገኙ የሶማሊ ክልል ተወላጅ ተማሪዎችን ከኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች ጋር ለማጋጨት ያለመ መሆኑን ለኢሳት ደረሰው መረጃ ያመለክታል…. Read the rest of this entry

አዜብ አከርካሪዋ በስብሃት ነጋ ተሰባብሮዋል። /እየሩሳሌም አርአያ/

የአዜብ ነገር ሰሞኑ ኢህአዴግ ባካሄደው ጉባኤ ላይ አዜብ መስፍን ነበሩ።

Read the rest of this entry

እየተወሰድኩ ተደብድቤያለሁ”

ዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገባ ከአዲስ አበባ)
“የሥነልቡና ጫና ደርሶብኛል”  ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ   “ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ድብደባ፣ ማስፈራራት እና ወከባ ተፈጽሞብኛል”
አጥናፍ ብርሃኔ “ለምርመራ የምጠቀምበት አንድ ኮምፒውተር ነው ያለኝ፤ ጊዜ ይሰጠኝ” ፖሊስ..

Read the rest of this entry

ሳውዲ አረቢያን ያጠቃው መደሃኒት አልባ የግመል ጉንፋን «ኮሮና ቫይረስ» ለኢትዮጵያ ስጋት መሆኑ ተገለፀ !

በሽታው የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ መሆኑን የሳውዲ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለስልጣናት ይፋ ካደረጉ ወዲህ ባለፉት ሁለት ወራቶች ውስጥ በቫይረሱ ከተለከፉ ህሙማን መሃከል 500 ያህሉ ህይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል… Read the rest of this entry

Ethnic Cleansing of Amhras in Wollega, Western Ethiopia

By Dimetros Birku    Clear early omens of ethnic cleansing are unfolding in Western Ethiopia. Gimbi, a small town west of Wellega, in what is now Oromia regional state, was a scene of attack on residents of the town who happened to be Amharic speakers.. Read the rest of this entry

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ዛሬ በድብቅ ሊፈረም ነው! Abraha Desta

የኢትዮ ሱዳን ዳር ድንበር በግልፅ የተከለለ እንዳልሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የሚጠቀሙት መሬት የኢትዮጵያ እንደሆነ ሲወሰድ ሱዳናውያን የሚገለገሉበትም የሱዳን ነው ተብሎ ይታሰባል..  

Read the rest of this entry

ሱዳን ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ መዘጋጀቷ ተሰማ

‹‹ሱዳን ከማን ጋር እንደምትነግድ በሉዓላዊነቷ ላይ ማዘዝ አንችልም፤›› -ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መሸጡ አያሳስበኝም አለች…. Read the rest of this entry