Blog Archives

ኢህአዴግ በኖርዌይ ገንዘብ ማሰባሰብ ተሳነው

1367158862926_762በስደት አገራቸውን ለቀው የወጡ ሰዎች ያለመሰለል መብት አላቸው። በህግም የተደነገገ ነው። ከለላ የሰጣቸውም አገር ይህንን የመከላከልና የመቃወም ግዳጅም አለበት.. Read the rest of this entry

የኤርትራ አየር መንገድ ወደ አውሮፓ እንዳይበር ታገደ

የኤርትራ አየር መንገድ ከበረራ ደኅንነት ሥጋት ጋር በተያያዘ ወደ ማንኛውም የአውሮፓ አገር እንዳይበር የአውሮፓ ኅብረት አገደ፡፡Eritrean_Airlines_Airbus_A320_Bidini

የአውሮፓ ኅብረት በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የበረራ ደኅንነት ሥርዓትን በአግባቡ አላሟሉም የሚላቸውን አየር መንገዶች ወደ አውሮፓ የአየር ክልል እንዳይበሩ የሚከላከል ሲሆን፣…. Read the rest of this entry

የኢህአዴግ ባለሥልጣናት በአዘቦቱ ቀን የት እየገቡ ነው?

እናንተ—- በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ፋውንዴሽን ምስረታ ላይ የተገኙት የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ያሉትን ሰማችሁልኝ? የእኛን አገር ለማመስገን ብለው የራሳቸውን ሞለጩት እኮ፡፡ ለነገሩ አሳዘኑኝ እንጂ አላዘንኩባቸውም፡፡ እንዴ — የእውነት ተቸግረው ቢሆንስ!…. Read the rest of this entry

የኢትዮጵያ ህዝብ በምርጫ ስም በሚደረጉ ድራማዎች መሰላቸቱን ገለፀ

ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ቢሆንም ምርጫን ያካሄደ መንግስት ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ገንብቷል ለማለት አያስችልም፡፡ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ አምባገነን መንግስታት እንደሚያደርጉት ሁሉ ኢህአዴግም…. Read the rest of this entry

የተፈናቀሉ አማሮች ተመለሱ ተባሉ፣ “ሲፈጃቸው በማንኪያ ሲበርድ በእጅ

ሕግ አለማወቅ በሕግ ከመጠየቅ የማያድን ከሆነ ሕግ እያወቀ ያጠፋውስ ላይ ቅጣቱ እንዴት አይከብድ?

Gudayachn Blog ጌታቸው በቀለ፣ ኦስሎ   ባለፈው ጊዜ በፈስቡክ ገፄ ላይ ” ‘ሪፖርተር ጋዜጣ…. Read the rest of this entry

የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::

የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::
በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ በመንግስታዊ ስራ በአማካሪነት እና በተለያዩ የስራ ዘርፎች በሃገሪቱ ፕሬዚዳንት … Read the rest of this entry

ለትግራይ ሕዝብ የዝማታ መነሻው “ፍራቻ” ከሆነ ከራሱ ሌላ የተሻለ ነፃ አውጪ ከየት ይመጣል?

(ጌታቸው ረዳ)   “የትግራይ ህዝብ ዝምታ ሲተረጎም” በሚል ርዕስ ከመቀሌ ትግራይ ክ/ሃገር (በወያኔ የአፓርታይድ ስያሜ አጠራር -“ትግራይ ክልል”) በወጣት አብርሃ ደስታ ተጽፎ፤ ኢትዮ-ሚዲያ ድረገጽ ላይ ተለጥፎ አንብቤአለሁ።… Read the rest of this entry

ኢህአዴግ መበጠስ ያልቻለው ሰንሰለት!!!

ጊዜው የጋራ ሃላፊነትን ለመወጣት ለሚተሳሳቡና ለጋራ ጥቅሞቻቸው መከበር ውጤት ለሚያስመዘግቡ እንጂ ለጥቂት ግለኛ ሆዳሞች እንዳልሆነ እስከ መጨረሻው በመፅናት ታሪክ እንሰራለን!!!! ህዳር 9 ከማለዳው አንስቶ ወደ ቃሊቲ የጎረፈውን በብዙ ሺዎች የሚቆጠር ህዝበ ሙስሊምን በማስተናገድ ታላቅ አርዓያ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶችን እጅግ በጣም እያመሰገንን በዚህ ድንቅ ተግባራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ለማታወስ እንወዳለን፡፡ Read the rest of this entry

በምርጫ ውዝግብ ሪከርድ ሳንሰብር አንቀርም!ዲሞክራሲያችን “Made in …” ይለጠፍበት!

 

የተለመደው የምርጫ ውዝግብ የተጀመረ ይመስላል – እዚህች ሸገር እምብርት ላይ፡፡ በእርግጥ የማስጀመርያው ተኩስ ገና አልተተኮሰም የጦቢያ ፓርቲዎች ግን እስኪተኮስ እንኳን አልጠበቁም፡፡ እናም በግንቦት ለሚካሄድ ምርጫ በጥቅምት ውዝግብ ተጀምሯል እያልኳችሁ ነው (በምርጫ ውዝግብ ሪከርድ ሳንሰብር አንቀርም!) ይሄ እንግዲህ ለአካባቢና ለአዲስ አበባ ምርጫ ነው፡፡ Read the rest of this entry