Monthly Archives: January 2012

Respect happy rights, African leaders told

jan 31/1/2012

Addressing an African Union limit in Addis Ababa, Ethiopia, Ban pronounced taste had been abandoned or even authorised for distant too long.

“Confronting these discriminations is a challenge, though we contingency not give adult on a ideas of a concept stipulation (of tellurian rights),” he told a summit. Read the rest of this entry

Ethiopian Christians to be deported from Saudi Arabia

jan 31/1/2012

Young Ethiopian Orthodox Christians are graphic during a annual festival of Timkat in Lalibela, Ethiopia that celebrates Epiphany, a Baptism of Jesus in a Jordan River, on 20 Jan 2012. Ethiopia was one of a initial Christian countries in a world.

Some 35 Ethiopian Christians face deportation from Saudi Arabia for “illicit mingling”, a tellurian rights physique Human Rights Watch (HRW) says. Read the rest of this entry

Ethiopian Christians arrested during private request in Saudi Arabia

jan 31/1/2012

Thirty 5 Ethiopian Christians are available deportation from Saudi Arabia for “illicit mingling,” after military arrested them when they raided a private request entertainment in Jeddah in mid-December, 2011. Of those arrested, 29 were women. They were subjected to capricious physique form searches in custody, 3 of a Ethiopians told Human Rights Watch. Read the rest of this entry

ፍርሃት ያጠላባቸው የግል ጋዜጦች

jan 30/1/2012

ሪፖርተርስ ሳንፍሮንቴ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንዳካሄደ በመጥቀስ ባወጣው ሪፖርት፤ በግል ጋዜጦች ላይ የፍርሃት ድባብ አጥልቷል ብሏል። የተወሰኑ የግል ጋዜጦች እየታተሙ መሆናቸውን እንደማስረጃ በማቅረብ፤ “ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት ጨርሶ እንዳልጠፋ እናምናለን” ሲሉ የተናገሩት የተቋሙ ሃላፊ፤ ነገር ግን ከጥቂት አመታት ወዲህ የፕሬስ ነፃነት እየጠበበ መምጣቱን ገልፀዋል። Read the rest of this entry

ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ሚድሮክንና ሌሎች ግንባታ ያጓተቱ ኮንትራክተሮችን አስጠነቀቁ

jan 29/1/2012

 

በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ካሉ መንገዶች ውስጥ አራት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች በእጁ የሚገኘው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን በአራቱም ፕሮጀክቶቹ አፈጻጸሞች ላይ ችግር እንዳለበት ሲገለጽ፣ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ደግሞ ግንባታ ባጓተቱ ኮንትራክተሮች ላይ እስከመንጠቅ የሚደርስ ዕርምጃ እንደሚወሰድ አስጠነቀቁ፡፡ Read the rest of this entry

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ

የዜጎች የንብረት ባለቤትነት መብት ይከበር!!

በአንድ አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች የባለአገርነት ስሜት እንዲኖራቸው የሚወጡ አዋጆች መመሪያዎችና ድንጋጌዎች ሁሉ አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል ስምምነት ያገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡ መንግሥት ሕዝቡ የሚተዳደርበትን የትኛውንም አይነት ሕግ ሲያወጣ ማዕከል ማድረግ ያለበት የዜግነት መብትን ለማስጠበቅ ለማጎናጸፍ እንጂ አንገት የሚያስደፋ የሚያሸማቅቅ የሚያስፈራራ አፋኝና ባጠቃላይ በመብት ገፈፋ ላይ የተመረኮዙ መሆን አይኖርበትም፡፡ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 ዓ.ም በማን አለብኝነት የዜጎችን ንብረት የማፍራት የመሸጥ የመለወጥ እና የመጠቀም መሠረታዊ መብቱን በሕግ ሽፋን የገፈፈ አዋጅ ነው፡፡ በኢህአዴግ የሚመራው መንግሥት በሥልጣን በቆየባቸው 20 ዓመታት ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ ዛሬም የሚወጡ ህጎች ከፖለቲካና የሥልጣን ዕድሜ ከማራዘም አንፃር ብቻ ታይተው በሕዝብ ላይ የሚጫኑ ናቸው፡፡ Read the rest of this entry

ታማኝ በየነ ሚኒሶታ ሊመጣ ነው; ሚኒሶታውያን ለኢሳት መርጃ የራትና የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጁ

jan 29/1/2012

 

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥንን ለማጠናከር በሚኒሶታ ታላቅ የራትና የመዝናኛ ዝግጅት እንደተደገሰ አስተባበሪዎቹ ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ በላኩት መግለጫ ላይ አስታወቁ:: በዚህ ዕለት ታዋቂው የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና አርቲስት ታማኝ በየነና ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ እንደሚገኙ ታውቋል:: “ሚኒሶታውያን ለኢሳት” በሚል መርህ የቴሌቭዥን ጣቢያውን በገንዘብ ለማጠናከር ማርች 18 በኪኤሊ ኢን ሆቴል በሚደረገው በዚሁ የራት ምሽት ላይ ከታማኝ በየነ እና ከድምጻዊ ተሾመ አሰግድ ሌላ የቶምቦላና ሌሎች የመዝናኛ ዝግጅቶች ይቀርባሉ ተብሏል:: ማርች 18 በኬሊ ኢን ሆቴል ከ4 ፒኤም ጀምሮ ይደረጋል ለተባለው የራት ምሽት የቶምቦላ እና የመግቢያ ትኬት ሽያጮች ከወዲሁ እንደሚጀመርና ሕዝቡም ትኬቶቹን በመግዛት እንዲተባበር አዘጋጆቹ ጠቁመው በኢሳት ስም የተዘጋጁ ኮፍያዎችና ቲሸርቶችንም በመግዛት የቴሌቭዥን ጣቢያውን እንዲረዱ ጠይቀዋል:: Read the rest of this entry

Ethiopian battalion to leave Somalia soon

jan 29/1/20/2012

 

AL-SHABAAB (Photo Credit Capital FM)

ADDIS ABABA, Jan 28 – Ethiopian Prime Minster Meles Zenawi conspicuous Friday he would lift battalion out of Somalia “as shortly as feasible,” explanation for a initial time that army had crossed into a war-torn beside country. Read the rest of this entry

NOAS worried by a new Ethiopian asylum seeker deportation agreement.

Jan 28

Norwegian Organizations for Asylum seekers-NOAS released the following statement about the return of Ethiopian asylum seekers.Part of the Ethiopian children are among those who have lived longest in Norway without a legal residence. If the government is serious about their desire to find good solutions for the long remaining children, the cases of the Ethiopian children be suspended. It is the opposite of adding children’s best used in the asylum policy, if the government is now rushing to forcibly the largest group of long stay children, before the White Paper on displaced children is presented. Read the rest of this entry

በኖርወይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በግዳጅ ወደ ሃገራቸው ሊጠረዙ ነው::

Jan 27

Posted by

 

በአቢ ገብረሃና/ኖርወይ/

ከሰሞኑ የአፍሪካ ህብረት ባደረገው ሰብሰባ ከያዛቸው የመወያያ አጀንዳዎች አንዱ በአፍሪካ አህጉር የሰብአዊ መብት ረገጣ ለተደረገባቸው መታወሻ የሚሆን ኢንስቲቲዩት ማቋቋም መሆኑን ስሰማ በጣም ነበር የገረመኝ:: ይባስ ብለው የፕሮጀክቱ የበላይ ጠባቂ ሆነው የተሾሙት ፕሮፊሰር አንድሪያስ እሽቴ  አላማውን ሲዘረዝሩ “…መታሰቢያነቱ በአፍሪቃ መንግስታት በእኛው በኢሰብአዊ አያያዝ የተረገጡትን ማስታወሻ ነው” ካሉ በሗላ የአፓርታይድንንና የደርግን  የቀይ ሽብር ሰለባዎች ለአብነት ጠቃቅሰው ራሳቸውም የታሪኩ ተቁዋዳሽ የሆኑበትን የትናንቱን የጋምቢላ ፥የጂማ ፥የአዲሳ አበባ የበደኖውን  ኦጋዲኑ፥ እረ ስንቱ… የወያኔ  ኢሰብአዊ የመብት ረገጣ ውሃ ሲቸለሱበት ሳስተውል “ተምሮ መና! አለ ያገሬ ሰው አሁን ኢኚህ ሰው ፐሬዚዳንት በነበሩብት ትምሀርት ቤት  ነበር የተማርኩት” ስል ራሴንም ሳልታዘበው አልቀረሁም ።

በዚህ ሁኔታ ስብሰለሰል ሳለ በትናንትናው እለት አንድ ወዳጀ  “በእግር በፈረስ ሳፈላልግህ ነበር…” አለኝ ፊቱ በድነጋጤ  ቡን እነዳለ ነበር “የወያኔንና የኖርወይን ጉድ ስማህ? ሲል ጠየቀኝ ፧ “ጆሮ አይሰማው የለ፡ እረ አልሰማሁም፤ ምን ተፈጠረ ደሞ?” ብየ መጠየቅ

“እረ ጉድ ነው! የኛው ሆዳም ጥቂት ጉርሻ ኖርዊጅያኖች ጣሉለት መሰል… ሰደተኞችን እንደፊስታል አንጥልጥላችሁ መልሱልኝ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ መጠጊያ ይጣ? አለኝ::” ትክዝ እንዳለ ። “ይህ ነገር የተለመደው የወያኔዎች የማወናበድ ወሬ እንዳይሆን” ስል ወሬውን ላጣጥልበት በሞክርም ከነማስረጃው ይሕው አለኝ:: እኔም ይህንኑ  የወያኔዎች ባህር ተሻጋሪ ተቅበዝባዥነት ላወጋችሁ ወደድኩ።

በአሁን ሰአት በሃገር ውስጥ ያለውን  የሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰት የኢኮኖሚ ጭቆናና አፈና በመሽሽ ባገኙት ቀዳዳ በመጠቀም ከሃገር ወጥተው ከጎረበት ሃገራት እስከባህር ማዶ በመሰደድ አስከፊውን የስደት ህይወት እየገፉ የሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከእለት ወደ እለት እየጨመረ ይገኛል::

የኖርወይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሴክሪታር ቱርጌይር ላርሰን እና ከኢትዮጵያ በኩል ደግሞ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ጋር  ስምምነቱን በተፈራረሙበት ወቅት ፎቶ በኖርወይ ፍትህና ኢመርጀንሲ ዲፓርትመንት

ታሪካዊ እውነታ

ኣጠቃላይ የኖርወይ የህዝብ ብዛት ወደ 4.99 ሚሊዮን ገደማ ይደርሳል:: ኖርወይ በአለም ላይ የሰብአዊ መብትን በማስከበር በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱት ሃገሮች አንዷ ብትሆንም ቅሉ ግን በተግባር እየተደረገ ያለው  ሃቅ  የተገላቢጦሽ  ነው:: Read the rest of this entry