Monthly Archives: November 2012

“የኢትዮጵያ ዘመናዊ የህፃናት የውጭ ንግድ“ በአንድ ህፃን ከ20ሺ ዶላር በላይ ሔለን ዘውዱ አየለ ከኖርዌይ

የጉዲፈቻ ታሪክ በኢትዮጵያ በባህላዊ መንገድ ሲደረግ የቆየ ነው መቼ እንደተጀመረ በእርግጠኝነት ለማወቅ ባይቻልም በ18 ክፍለ ዘመን በኦሮሞ ብሔረሰብ እንደተጀመረ ይታሰባል። ጉዲፈቻ የሚለው ቃል የመጣው ከኦሮሚኛ ቋንቋ ሲሆን ትርጓሜውም ተፈጥሮዓዊ የወላጅነትና የልጅነት የሥጋ ዝምድና ሳይኖር ከሌላ ሰው አብራክ የተወለደን ልጅ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ጥቅሙን ጠብቆ እንደ አብራክ ክፋይ ልጅ ማሳደግ ማለት ነው። Read the rest of this entry

አዲሱ የስልጣን ክፍፍልና አመክንዮው በዳዊት ተሾመ

እንደ መግቢያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የካቢኒያቸውን ሽግሽግና አዲስ ተሿሚ ሚኒስትሮቻቸውን ትላንት (ህዳር 20፣ 2005 ዓ.ም) በፓርላማ በመገኘት አሹመዋል::  አዲሱ ካቢኔም ሶስት ም/ጠ/ሚኒስትሮች ሲኖሩት የአራት ሚኒስቴሮችን ሽግሽግም ያካተት ነው:: Read the rest of this entry

በአየር መንገድ ውስጥ በጉልበት ስራ ላይ ይሰሩ የነበሩ ከ500 በላይ ሰራተኞች በኢህዴግ ፎረም አባላት ከነገ ጀምሮ ሊተኩ ነው

ህዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የአየር መንገድ ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጡት ከነገ ጀምሮ ከ500 እስከ 700 መቶ የሚጠጉ የጉልበት ሰራተኞች ስራቸውን ይለቃሉ። በተለያዩ ቀታሪ ኤጀንሲዎች ውስጥ ከ4 አመታት ላለነሰ ጊዜ በጉልበት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰራተኞች የሚባረሩት የኢህአዴግ ፎረም አባላት አይደላችሁም ተብለው ነው። Read the rest of this entry

Ethiopian prime minister fires gov’t minister whose wife faces terror charges

Prime Minister Hailemariam Desalegn on Thursday fired the country’s civil minister, Junedin Sado, whose wife is one of 29 people facing terrorism charges related to protests by Muslims who accuse of the government of meddling in their religious affairs. Read the rest of this entry

የሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሹመት ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌን የጣሰ ነው ተባለ

ህዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፓርላማ የሰጠው ተጨማሪ የሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሹመት ሕገመንግስታዊ ድንጋጌን የጣሰ መሆኑን የሕግ ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡ በሕገመንግስቱ አንቀጽ 75 ለአንድ ጠ/ሚኒስትር ብቻ ዕውቅና እንደሚሰጥ ያስታወሱት ባለሙያዎቹ በዚሁ አንቀጽ 75(1)ለ ላይ የተመለከተው ጠ/ሚኒስትሩ በማይኖርበት ጊዜ ምክትል ጠ/ሚኒስትሩ ተክቶት ይሰራል የሚለው ንኡስ አንቀጽ አንድ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ብቻ  እንደሚኖር የሚያሳይ ነው ይላሉ፡፡ Read the rest of this entry

ከዱ የተባሉት አሊ አብዶ አስመራ ሲመለሱ / ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለ ኢትዮ ኤርትራ ችግር አዲስ መፍትሄ

ከዱ የተባሉት አሊ አብዶ አስመራ ሲመለሱ / ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለ ኢትዮ ኤርትራ ችግር አዲስ መፍትሄ

ከድተው የካናዳ ጥገኝነት ጠይቀዋል እየተባሉ ሲታሙት የነበሩት አይቶ አሊ አብዱ በፖለቲቻል ሳይንስ የርቀት ትምህርት እየተከታተሉ ከሚገኙበት ዩንቨርስቲ ፈተና ለመውሰድ ወደ ኣውሮፓ ተጉዘው ነበር ተባለ:;ላለፉት አመታት በፖለቲካል ሳይንስ እና ጋዜጠኝነት የማስተር ድግሪያቸዉን ለማግኘት የርቀት ትምህርት እየተከታተሉ ነበር ተብሉዋል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ የተዎድሮስ አድሃኖም በው/ጉ/ሚ መሾም ለ ኢትዮ ኤርትራ ችግር አዲስ መፍትሄ ያመጣል ተብሉዋል:: Read the rest of this entry

አይ.ኤል.ኦ ኢትዮጵያን ለሠራተኞች መብቶች “ክፉ” ሃገር ሲል ፈረጀ

የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የሥራ ድርጅት – አይኤልኦ ኢትዮጵያን የሠራተኞችን መብቶች በማክበር በኩል የከፋች ሃገር ናት ሲል በቅርቡ ሪፖርት አውጥቷል፡፡ Read the rest of this entry

Ethiopian Prime Minister Changes Cabinet to Give Ethnic Balance

Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn appointed two new deputy premiers to share the leadership of the government between the four ethnic-based parties of the Horn of Africa nation’s ruling coalition. Read the rest of this entry

ኧረ ለመሆኑ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ዋጋው ስንት ነው ? በጣም ሊታይ የሚገባው መቼም እኛ ኢትዮጵያዊያን ሰምቶ ማፍሰስ ልማዳችን ነው::

እነዚህ የጠገቡ አይጦች ወይም ህወሃት የ ሃገራችንን አንጡራ ሃብት ፣ ዳር ድንበር ፣ሴቶች እህቶቻችንን
ለባእዳን እየሸጡ ይገኛሉ ።ይህ አልበቃቸው ብሎ ህጻናቶችን ለውጭ ዜጎች መሸጥ ከጀመረ ብዙ አመት
አሰቆጥሯል ። በተለያየ አለም በጉዲፈቻ መልክ የተላኩ ህጻናቶች ላይ እየደረሰ ያለው አሰቃቂ ግፍ ከጊዜ ወደ
ጊዜ እየጨመረ መቷል ። ኧረ ለመሆኑ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ዋጋው ስንት ነው ?

የእስላም ኢትዮጵያውያን የትግል ስልት

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

muslim ethiopians

በአለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ እስላም ኢትዮጵያውያን ማካሄድ የጀመሩት ትግል በዓይነቱም፣ በስፋቱም፣ በአስተሳሰቡም፣ በስሜቱም እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአገዛዙ ጋር ከተደረጉ ትግሎች በጣም የተለየ ነው፤ በመጀመሪያ ደረጃ ትግሉ ለሃይማኖት ነጻነት ነው፤ Read the rest of this entry

%d bloggers like this: